እየሱስ ክርስቶስ ያድናል-Jesus Christ Saves

እየሱስ ክርስቶስ ያድናል-Jesus Christ Saves Jesus is way of entry to Heaven this not only Heaven, but also all at Universe every thing Please, b

" ስለ ክርስቶስ ስም ብትነቀፉ የክብር መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ያርፋልና ብፁዓን ናችሁ።"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4:14)

የያዕቆብ መልእክት   3 : 18  የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል።      Heavenly Jesus Amen
16/02/2026

የያዕቆብ መልእክት 3 : 18

የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል።
Heavenly Jesus Amen

ወደ ሮሜ ሰዎች   1 : 16  በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
14/02/2026

ወደ ሮሜ ሰዎች 1 : 16
በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።

ለመስረቅ ሳይሆን የእግዚአብሔርን መንግስት ወንጌል ለመስበክ ነውበጣም ያሳዝናል. . . . . . 🥲 🥲ደማቸውን ላፈሰሰላቸው የኢየሱስን ደም ለሚዋጁ ወጣቶች እግዚአብሔር ይፈርዳል👏👏😍ይህ ክስተ...
09/02/2026

ለመስረቅ ሳይሆን የእግዚአብሔርን መንግስት ወንጌል ለመስበክ ነው
በጣም ያሳዝናል. . . . . . 🥲 🥲
ደማቸውን ላፈሰሰላቸው የኢየሱስን ደም ለሚዋጁ ወጣቶች እግዚአብሔር ይፈርዳል👏👏😍
ይህ ክስተት የተከሰተው በኢሉ አባ ቦራ ዞን ባቾ ወረዳ ነው በFOCUS METU UNIVERSITY ተማሪዎች ላይ ነው።

በጎርፍም የነበሩትን መላእክቱን ጠርተው ገረፉአቸው፥ በኢየሱስም እንዳይናገሩ ከለከሉአቸው፥ ፈቱአቸውም።
41፤ መላእክቱም፥ የዚህ ስም ክብር ይዋረዱ ዘንድ ነውና ከደስታ ወጡ።

ህግ ካለ ሼር እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ💔 በተለይ የወንጌል አማኞች please! 🙏

የጌታ አይኖች ያያሉ.

 #እየሱስክርስቶስያድናል
05/10/2025

#እየሱስክርስቶስያድናል

30/09/2025

ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም።
የማቴዎስ 24:35

የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።መጽሐፍ ኢያሱ 1:8 #እ...
29/09/2025

የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።
መጽሐፍ ኢያሱ 1:8
#እየሱስክርስቶስያድናል #ወልድ

 #እየሱስክርስቶስያድናል
28/09/2025

#እየሱስክርስቶስያድናል

ኢየሱስ ሁሉን ያስችላል አሜን 🥰❤🙏 #እየሱስክርስቶስያድናል        #ወልድ
28/09/2025

ኢየሱስ ሁሉን ያስችላል አሜን 🥰❤🙏
#እየሱስክርስቶስያድናል #ወልድ

 #እየሱስክርስቶስያድናል
26/09/2025

#እየሱስክርስቶስያድናል

4 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ኤፌሶን ሰዎች ...
24/09/2025

4 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
ኤፌሶን ሰዎች 2:4-5
#እየሱስክርስቶስያድናል #ወልድ

የበደሉንን ይቅርታ ማድረግ የክርስቶስ ተከታይ እና የኢየሱስ አዳኝነት መግለጫ ነው። #እየሱስክርስቶስያድናል
22/09/2025

የበደሉንን ይቅርታ ማድረግ የክርስቶስ ተከታይ እና የኢየሱስ አዳኝነት መግለጫ ነው።
#እየሱስክርስቶስያድናል

Address

Hawassa
Gondar
3144

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251910738099

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እየሱስ ክርስቶስ ያድናል-Jesus Christ Saves posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to እየሱስ ክርስቶስ ያድናል-Jesus Christ Saves:

Shortcuts

Share