23/07/2022
ዛሬ የ ethio vet clinical medicine club አባላቶች የ እለቱን ተግባራቸውን ያከናወኑ ሲሆን በኮሌጃችን በሚገኝ ፍርም የ cesarean section ልምምዶችን በተገኝው አጋጣሚ ለማየት ችለናል ::
በዚህም ተማሪወች በሰርጀሪ ትምህርት ክፍል ያላቸዉን እወቀት አዳብረዋል ይህን መሰል ጥሩ ስራወች በ ክሊኒካችንም እንዲሁም በኮሌጁ በኩልም ትኩረት ተሰጥቶባቸ የተግባር ልምዶች ቢመቻቹ ተማሪወችን የማብቃት እድሉ በጣም ከፍተኛ ነው ይህን መሳይ ተግባሮች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል::
ይህን ፕሮግራም ላመቻቹልን ለ ክሊንካል ሜድስን ዲፓርትመት ሀላፊ ዶ/ር አዲሱ ሙሀመድ እንዲሁም ለ ፍርም ማናጀሩ ዶ/ር ታከለ አዱኛ ምስጋናችን ይድረስ እንላለን::
ተማሪ አለባቸው ሙሀመድ (ኡስማን)
የ ክሊኒካል ሜድስን ክለብ ፕሬዝዳንት::