Daniel Hareru

Daniel Hareru Personal

10/12/2025

ነገ ሴት ልጅሽ " ሚስቴን ተዋወቁዋት" ብላ ሴት ይዛ እንዳትመጣ ፣

ነገ ወንድ ልጅህ " ባሌን ተዋወቁት" ብሎ ወንድ ይዞ እንዳይመጣ

ዛሬን ዝም አንበል አንለማመደው !!!
ዝምታው ይሰበር...ትውልድ ይዳን!!!!

23/10/2024

Dear friends, hackers were doing something behind me on my fb account. Please get informed that what was posted and communicated within the past 24 hours was not me. I'm still working to fix it.

28/12/2023

ልጅ እያለን ከገንዘብ እውቀት ይበልጣል ብለን በተከራከርነው
ገንዘብ ቂም ይዞብን'ኮ ነው ዛሬላይ ተምረን ቺስታ የሆነው 🤣

28/02/2022
24/08/2021
21/08/2021

Build that wall! 🌳 🌳 🌳

16/07/2021

የህዳሴው ግድብ የልማት እንጂ ሌላ ጉዳይ የለውም - አብዱልፈታህ አል-ሲሲ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ለጋራ ሰላምና ብልጽግና ጥሪ አቀረቡ።

ፕሬዚዳንት አል ሲ ሲ ለግብፃውያን፣ ለኢትዮጵያውያን እና ለሱዳኖች ነው ጥሪ ያቀረቡት።

ህጋዊ ድርድር በሰላም አብሮ ለመኖር እና ለመብልጸግ ያስፈልጋል ያሉት አል ሲ ሲ፣ በኢትዮጵያ በኩል ከቀረበው ሀሳብ ጎን መቆም አለብን ብለዋል።

አል ሲ ሲ "የህዳሴው ግድብ የልማት እንጂ ሌላ ጉዳይ የለውም" ማለታቸውን ኢጅብት ቱደይ ጋዜጣ በዘገባው አመላክቷል።

"ለሌሎች መንገር የምንፈልገው ስጋት ቢኖረንም፣ያን ያህል አሳሳቢ አይደለም" ብለዋል አል ሲ ሲ።

ፕሬዚዳንቱ ኢትዮጵያውያንን በልማት ማገዝ እንሻለን፤ “ይህ የሚሆነው ግን የውሃ ድርሻችን የማይነካ ከሆነ ነው” ብለዋል፡፡

አል ሲሲ “በዓለም ዓቀፍ ህግ አግባብ ተስማምተን በሰላም እና ብልጽግና እንኑር” ሲሉም ለኢትዮጵያና ለሱዳን ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በንግግራቸው የውሃ ጉዳይና ብሄራዊ ጥቅማቸውን ማስከበር የማይታለፍ ቀይ መስመር መሆኑንም አንስተዋል፡፡

አያይዘውም የግድቡን ወደ ፀጥታው ምክር ቤት የወሰዱት በጉዳዩ ዙሪያ ዓለም ዓቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለማግኘት መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

ሃገራቸው ብሄራዊ ጥቅሟን ለማስከበር ብዙ አማራጭ እንዳላት ያነሱት ፕሬዚዳንቱ አማራጮቹንም እንደ አስፈላጊቱ መጠቀም እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡

“ግብጽ የኢትዮያውያን ብሎም የአፍሪካውያን ህይወት እንዲሻሻል ድጋፍ ማድረግ ትችላለች፤ ይህ ግን የግብጽ የውሃ ድርሻ የማይነካ ከሆነ ብቻ ነው” ሲሉም ተደምጠዋል፡፡

ይህን ተፈጻሚ ለማድረግ ሰጥቶ የመቀበል መርህን እንደሚከተሉም አንስተዋል፤ ከዚህ አንጻርም ያቀረቡት ጥሪ ጤናማ እንዳልሆነ ማሳያ ነው፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

09/07/2021

ያረጀ ቢሆንም ቆርቆሮው የዛገ
በዛሬ ቀዳዳ ይታየኛል ነገ!!!

Skillful craftsman from Zimbabwe.
20/06/2021

Skillful craftsman from Zimbabwe.

Wonderful art by using nature.
20/06/2021

Wonderful art by using nature.

Address

Gambela

Telephone

+251911741185

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Daniel Hareru posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Daniel Hareru:

Shortcuts

Share