Adama kale Hewot church Family

Adama kale Hewot church Family አዳማ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን /Adams kalehiwot church families fellowship/ወልድ ያለዉ ሕይወት አለዉ።

02/08/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Wasihun Kochito, Űm Đåňi Ķiňĝ Bőőś, Inu Love Inu, Mercy Ye Geta Liji, ታረኩ ሰጠኝ, EF EF, Abebe Worana, Wondayahu Eyasu, Petros Anjulo, Fikre Ayiza Ayiza Anjajo, Eden Wolde Mariam, Haile Taffese, Tamene Kabitimer, Mebratu Tsegaye, Mitiku Mulatu, Abel Dicha, Dame Dame, Dawe Man

20/12/2024
ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
22/08/2023

ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

2506 likes, 67 comments. “ቶሎ ና ጌታ ሆይ #ማራናታ # ኢየሱስ #”

23/06/2023

አባቴ እላሌሁ በምስጋና

የኢግዝአብሔር መልካም ፈቃዱ ብሆን አደማ ቁ ፡1 ቃለ ሕይዎት ቤተክርስቲያን አምልኮ አደራሽ Project Loading..............!!
23/11/2022

የኢግዝአብሔር መልካም ፈቃዱ ብሆን አደማ ቁ ፡1 ቃለ ሕይዎት ቤተክርስቲያን አምልኮ አደራሽ Project Loading..............!!

10/09/2022

🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻ኢኳን 2015 ዓመተ ምህረት በሰላም አደረሰን እያልኩ አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የደስታና የብልግና ይሁንልን !!🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌹

በጣም የምንደው ወንድማችን ሙሌ ሠርግ
09/05/2022

በጣም የምንደው ወንድማችን ሙሌ ሠርግ

22/09/2021

ነገር ግን ተጨንቃ ለነበረች ጨለማ አይሆንም። ... በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃን አየ፤ በሞት ጥላ አገርም ለኖሩ ብርሃን ወጣላቸው።
ሕዝብን አብዝተሃል፥ ደስታንም ጨምረህላቸዋል፤ በመከር ደስ እንደሚላቸው፥ ሰዎችም ምርኮን ሲካፈሉ ደስ እንደሚላቸው በፊትህ ደስ ይላቸዋል። (ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕ. 9፥1-3)

በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ። ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1

ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ። ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው።
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13-14

16/09/2021

“በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።”
— ሮሜ 1፥16 በሚለው መሪ ቃል በአላጌ አካባቢ ለአራት ቀናት ስካሄድ የነበረው የወንጌል ሥርጭት በርካታ ሰዎች የእግዝአብሔርን ተሰምቷል በርካታ ሰዎች በንስሃ ወደ ጌታ ተመልሰዋል በርካቶች ጌታን የግል አደኝ አርገው ተቀብለዋል ክብር ለጌታ ይሁን ምሽት የምስጋና ጋዜም ነበረን።

23/07/2021

እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
1) ትዕቢተኛ ዓይን፥
2) ሐሰተኛ ምላስ፥
3) ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥
4) ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥
5) ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥
6) በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር
7) በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።
(መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ. 6፥16_19)

✍️ ወዳጄ ሆይ፥ ምክርን ብትወድስ ሲማ፥ የአባትህን ትእዛዝ እንደምትጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ እንደማትተው፥ የእግዚአብሔርንም ሕግ
➥ሁልጊዜም በልብህ አኑረው፥
➥በአንገትህም እሰረው።
➥ስትሄድም ይመራሃል፤
➥ስትተኛ ይጠብቅሃል፤
➥ስትነሣ ያነጋግርሃል።

፦የእግዚአብሔር ትእዛዝ መብራት፥ ሕግም ብርሃን ነውና፥ በእውነት መዝሙረኛው ዳዊት ስለዚህም በሚገባው ተቀኜ!!
" ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።"
(መዝሙረ ዳዊት 119:105) አሜን

Address

Durame

Telephone

+251916680012

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adama kale Hewot church Family posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share