SNNPRs Education Bureau

SNNPRs Education Bureau It is a social media page that established to provide reliable, trustworthy and current news and information to the public.

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ትምህርት ቢሮ ለመላው የክልላችን ህዝቦች መልካም በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል!!!!
10/09/2016

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ትምህርት ቢሮ ለመላው የክልላችን ህዝቦች መልካም በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል!!!!

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ።የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬ...
28/08/2016

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዘርይሁን ዱሬሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን የወሰዱ ተማሪዎች ዛሬ ከ10 ሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን በድረ ገፅ እና በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መመልከት ይችላሉ።
በዚህም መሰረት በኤጀንሲው ድረ ገፅ www.neaea.gov.et/Home/Student በ10ኛ ክፍል ውጤት ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት እንደሚችሉ ነው ያስታወቁት።
ወይም በነፃ አጭር የፅሁፍ መልክት 8181 ላይ RTN ብለው በመፃፍ ክፍተት በመተው (ስፔስ በማድረግ) የመለያ ቁጥራቸውን አስገብተው በመላክ ማወቅ እንደሚችሉ ተናግረዋል።
በአገር አቀፍ ደረጃ ፈተናውን የወሰዱ 1 ሚሊዮን 40 ሺህ 985 ተማሪዎች ሲሆኑ ከእነዚህ መካከል 47 ነጥብ 7 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው።
ከአጠቃላይ ተፈታኞች ውስጥ 73 ነጥብ 8 በመቶ የሚሆኑት ሁለት ነጥብና ከዚያ በላይ ማምጣታቸውን ኤጀንሲው ገልጿል።
ቀሪ የውጤቱን ዝርዝር በተመለከተም በቀጣዩ ሰኞ መግለጫ ይሰጣል ተብሏል።

25/08/2016

በ2008 የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ የብቃት መመዘኛ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል።
በዚህም መሰረት በመደበኛ እና በማታ በተፈጥሮ ሣይንስ የትምህርት መስክ ፈተና ወስደው ለወንድ 354 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ለሴት ደግሞ 340 ያመጡ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ።
በማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ በመደበኛ እና በማታ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ደግሞ ለወንድ 330 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴት 320 እና ከዚያ በላይ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ሆኗል።
በግልም ሆነ በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በማታም ሆነ በቀን እንዲሁም በርቀት ትምህርታቸውን መከታተል የሚፈልጉ ተማሪዎች 295 እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።

በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ት/ቤቶች ላይ የምገባ ፕሮግራም በይፋ ተጀመረ፡፡በኢሊኖ ምክንያት በተፈጠረው የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅ ተማሪዎች ትምህ...
08/03/2016

በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ት/ቤቶች ላይ የምገባ ፕሮግራም በይፋ ተጀመረ፡፡

በኢሊኖ ምክንያት በተፈጠረው የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ በተለያዩ ት/ቤቶች ላይ የሁለተኛ መንፈቅ አመት የምገባ ፕሮግራም ተጀመረ፡፡

ለዚህ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከኢፌዴሪ መንግስትና ከክልሉ መንግስት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የተመደበ ሲሆን የምግብና የቁሳቁስ ግዢ ተጠናቆ በክልል ከሚገኙ ዞኖች መካከል በ8 ዞኖችና 22 ወረዳዎች ላይ በሚገኙ በተመረጡ 197 ት/ቤቶች ላይ የምገባ ፕሮግራሙ በይፋ ተጀምሯል፡፡

በዚህ የት/ቤት የምገባ ፕሮግራም ከ122ሺ በላይ ተማሪዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ታውቋል፡፡

21ኛው የክልሉ አጠቃላይ የትምህርት ጉባኤ በሀዋሳ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ፡፡ የጉባኤው ድባብ ይሄንን ይመስል ነበር
08/12/2015

21ኛው የክልሉ አጠቃላይ የትምህርት ጉባኤ በሀዋሳ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ፡፡
የጉባኤው ድባብ ይሄንን ይመስል ነበር

እንኳን ለ2008 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!!
11/09/2015

እንኳን ለ2008 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!!

05/09/2015

Address

Dire Dawa
ZIPCODE

Telephone

0462205491

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SNNPRs Education Bureau posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share