20/01/2025
በኡሚ ቁርዓን አካዳሚ ይማሩ እና ዲናዊ እውቀትዎን ያሳድጉ!
በኡሚ ቁርዓን አካዳሚ ብቁ በሆኑ መምህራኖች የቁርኣንን ውበት ያግኙ!
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ፡-
✅ ማራኪ የሆነ የቁርአት ትምህርት- ቁርአንን በተጅዊድ ማንበብን ይማሩ።
✅ እውቀቶዎን ያማከለ ትምህርት - ለጀማሪዎች ፣ ለመካከለኛ እና ለላቁ ተማሪዎች የሚሆኑ ትምህርቶች።
✅ ምቹና አመቺ የሆነ ክፍለጊዜ - እርስዎ በሚመችዎ ቀንና ሰአት ይማሩ።
✅ ብቃት ያላቸው አስጠኚዎች - ለቁርአን ፍቅር እንዲኖርዎት ብቁ ማድረግ ።
👩👧👦 ለልጆች እና ለአዋቂዎች - የቁርዓን ጉዞዎን በኛ ምቹ እና ቀልጣፋ አቀባበል ዛሬውኑ ይጀምሩ።
ጉዞዎን ለመጀመር ዛሬውኑ ይቀላቀሉን።
https://www.ummiquran.com/