ኢምቲያዝ ሚዲያ

ኢምቲያዝ ሚዲያ ራዕዬ :- ሰዎች አላህ የሰጣቸውን ተስጦ እንዲጠቀሙ ማገዝ ነው::

ቢዝነሳቹን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አናግሩኝ::

19/07/2026

የቃኢዳ እና የተጅዊድ ቁርአን ምዝገባ ጀምረናል

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ
የቁርአን ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ::
አላህ ካለ ከአሊፍ ጀምረን በኦንላይን ባለንበት ቁርአንን በተጅዊድ በመማር በቀላሉ እናክትም::

ወደ ግሩፑ ለመግባት
https://t.me/+KGifxbJgxdo0YjY0
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

ለበለጠ መረጃ :- 0949534975
👉🏻👉🏻 https://t.me/aammir2084

ቻናል
https://t.me/+0akxTyB_O5Y2ZDNk

🌹🌹🌹ይህንን መልእክት ካየህ ለሌሎቹም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ::🌹🌹🌹🌹

እኔ ኦርቶዶክስ ብሆን እሰልም ነበር አለ !! የእፎይ ወገኖች ጨለሉ
12/05/2026

እኔ ኦርቶዶክስ ብሆን እሰልም ነበር አለ !! የእፎይ ወገኖች ጨለሉ

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

السلام عليكم وراحمةالله وبركاتة ​🌟ለድሬዳዋ ነዋሪዎች በሙሉ ታላቅ የብስራት ዜና!🌟​የነቢያት መደምደሚያ ስለሆኑት ስለ አላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) መምጣት ቀደምት መጽሐፍ...
21/03/2026

السلام عليكم وراحمةالله وبركاتة

​🌟ለድሬዳዋ ነዋሪዎች በሙሉ ታላቅ የብስራት ዜና!🌟

​የነቢያት መደምደሚያ ስለሆኑት ስለ አላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) መምጣት ቀደምት መጽሐፍት ምን ይላሉ? በመጽሐፍ ቅዱስ (ባይብል) ውስጥ ተደብቀው የቆዩት አስገራሚ ትንቢቶችስ የትኞቹ ናቸው?
​ታዋቂው (አፖሎጂስት) ኡስታዝ ኢብራሂም (Ibrahim Apologetics) እነዚህን ተቆጥረው የማይያልቁ ድንቅ ትንቢቶች በማስረጃ አስደግፎ፣ በምክንያት አሳምኖ ለየት ባለ አቀራረብ ይዞላችሁ ቀርቧል።
​በፕሮግራሙ ላይ፦
​🔍 በባይብል ውስጥ የተጠቀሱ ግልጽ ትንቢቶችን ይማራሉ።
​❓ በርዕሱ ዙሪያ ማንኛውንም ጥያቄ በመጠየቅ ምላሽ ያገኛሉ።
​💡 ከጥርጣሬ የጸዳ እውቀትን ይሸምታሉ።

​📍 ቦታ፦ ኦርቢት ኹለፋ መስጂድ
📅 ቀን፦ ሸዋል 3 እሁድ
⏰ ሰዓት፦ ከሰዓት 08:00 ጀምሮ

​✨ ለእህቶችም ቦታ ተዘጋጅቷል! ✨

​"እውነት መጣች፤ ሐሰትም ተወገደች!"

​ይህ የዕውቀት ማዕድ እንዳያመልጥዎ! ለሌሎችም Share በማድረግ የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ።

Address

Dire Dawa
Dire Dawa
3000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢምቲያዝ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ኢምቲያዝ ሚዲያ:

Shortcuts

Share

Category