12/09/2022
ለማሳሰብ
አል—ኢኽላስ አካዳሚ የ2015 የትምህርት ዘመን ዛሬ መስከረም 02 ጅማሬ አድርጓል። በዚህ ሳምንት በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ብቻ ትምህርት ይኖረናል።
ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ መደበኛ ትምህርት በጠዋትም በከሰአትም ይጀምራል፣ ይህን በመገንዘብ ወላጆች አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ልጆቻችሁን እንድትልኩ እናሳሰወባለን።
ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም!