Dilla michael school

Dilla michael school Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dilla michael school, School, dilla, Dilla.

በዲላ ከተማ ት/ት መመሪያ በዳዊት ክላስተር ስር የሚገኙ ፋሬስ: ትንሳኤና ቅ/ሚካኤል አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች በጋራ በመሆን ለመምህራኖቻቸው በአዲሱ ስረዓተ ትምህርት አተገባበር፡ ፈ...
11/12/2025

በዲላ ከተማ ት/ት መመሪያ በዳዊት ክላስተር ስር የሚገኙ ፋሬስ: ትንሳኤና ቅ/ሚካኤል አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች በጋራ በመሆን ለመምህራኖቻቸው በአዲሱ ስረዓተ ትምህርት አተገባበር፡ ፈተና ዝግጅትና በዕለታዊ ዕቅድ ዝግጅት ዙሪያ ለሁለት ቀን የሚቆይ ስልጠና ዛሬ በቀን 02/04/2018 ዓ.ም ጀምረዋል፡፡ ስልጠናው በዞን ባለሙያ እተሰጠ ያለ ሲሆን በመክፈቻ መረሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው ስልጠናውን ያስጀመሩት የዲላ ከተማ ትምህርት መምሪያ ሀላፊ የተከበሩ አቶ ዮሴፍ ሆርዶፋ ሲሆኑ በንግግራቸው መንግስት በአሁኑ ሰዓት የትምህርት ስብራትን ለመጠገን ሁሉን አቀፍ ርብርብ እያደረገ ያለ መሆኑን ገልፀው የዲላ ከተማም በተለይ ባለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት በክልላዊና በሀገራዊ ፈተናዎች የ6ኛ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ውጤት በየዓመቱ አንፃራዊ ለውጥ እያሳየ በመሆኑ ለውጡን ለማስቀጠል ለመምህራን የሚሰጡ ስልጠናዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለባቸው ገልጸው መ/ራንም ሙያቸውን በማክበር ህዝብና ሀገሪቷ የሰጠቻቸውን ትውልድ የማነፅ ተልዕኮ በሀላፊነት እንዲወጡ ጥሪያቸውን አሰተላልፈዋል፡፡

በቀን 19;03/18 ዓ.ም በዲላ ደ/ገ/ቅ/ሚካኤል ት/ቤት አለም አቀፍ የህፃናት ቀን "የህፃናት ጥበቃና የመጫወት መብት ለሁሉም ህፃናት በሚል መሪ ቃል እንዲሁም የነጭ ሪቫን/የፀረ-ፆታዊ ጥቃ...
28/11/2025

በቀን 19;03/18 ዓ.ም በዲላ ደ/ገ/ቅ/ሚካኤል ት/ቤት አለም አቀፍ የህፃናት ቀን "የህፃናት ጥበቃና የመጫወት መብት ለሁሉም ህፃናት በሚል መሪ ቃል እንዲሁም የነጭ ሪቫን/የፀረ-ፆታዊ ጥቃት ቀን ጥቃትን የማይታገስ ማህበረሰብ ለትውልድ ግንባታ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ኩነቶች በታላቅ ድምቀት ተከበረ፡፡

በአጋማሽ ፈተና ላይ
28/11/2025

በአጋማሽ ፈተና ላይ

28/11/2025

ዲላ ደ/ገ/ቅ/ሚካኤል ቅ/መደበኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ት ቤት የ2018 ዓ.ም የአንደኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና በቀን 17 በመጀመር ዛሬ በቀን 19/03/18 ዓ.ም አጠናቀዋል፡፡

Address

Dilla
Dilla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dilla michael school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category