Dilla College of Education/ የዲላ የትምህርት ኮሌጅ /

  • Home
  • Ethiopia
  • Dila
  • Dilla College of Education/ የዲላ የትምህርት ኮሌጅ /

Dilla College of Education/ የዲላ የትምህርት ኮሌጅ / The page will strive to teaching & learning, research, and Community service.

🌟 የዲላ ትምህርት ኮሌጅ የግብውን ደህንነት ለማስጠበቅ ለግብ ፓሊስ ሠራተኞች የሥራ አመራር ኦሬንተሽን እየሰጠ ይገኛል‼️ከቅርብ ግዜ ወዲህ የኮሌጁን ደህንነት ለማስጠበቅ አጥብቆ በመስራት ላይ...
25/08/2026

🌟 የዲላ ትምህርት ኮሌጅ የግብውን ደህንነት ለማስጠበቅ ለግብ ፓሊስ ሠራተኞች የሥራ አመራር ኦሬንተሽን እየሰጠ ይገኛል‼️

ከቅርብ ግዜ ወዲህ የኮሌጁን ደህንነት ለማስጠበቅ አጥብቆ በመስራት ላይ የሚገኘው የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ለመላው የግብ ፓሊስ ሠራተኞች በዛሬው ዕለት በአድስ መልክ የሥራ አመራር ሰጥቷል።

በዕለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ ዲን ለሁሉም የኮሌጁ ተግባራት በትክክል ለመከወን ደህንነት አስፈላግ መሆኑን በማስመር ሁሉም የግብ ፓሊሶቻችን የተሰጣቸውን ኃላፍነት በታማኝነት እንድወጡ አሳስበዋል።

በኮሌጃችን አገልግሎት ፈልጎ የሚመጣ ሁሉ በአድስ መልክ የተዘጋጀውን የመግቢያና የመውጫ ባጂ መጠቀም እንደሚገባና ባጁን ስፈልግ ወዲያው እንዲያገኝም ሁሉም የበኩልን እንድወጣ ያሳሰቡት የኮሌጁ የአስተዳደር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ዲን አቶ ዮሐንስ ከበደ ናቸው።

ከየትኛውም ግዜ በተሻለ መልኩ የኮሌጁን ደህንነት ለማስጠበቅ እንደሚተጉ አንክሮ ሰጥቶ ያሳሰቡት የኮሌጁ የጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ኃላፍ አቶ ንጋቱ ባሊ ናቸው ።

19/08/2026

ሰልጣኝ አመቻች ትዕግስት ተስፋዬ አምስቱ የስሜት ህዋሳትን በወላይትኛ ቋንቋ በባህላዊ ዙፋናቸው ከሽና ለጓደኞቿ በተግባር ስታስተምር ❤❤❤

19/08/2026

ሰልጣኝ አመቻች እልፍነሽ ኩታፋ ጓደኞቿን አምስቱ የስሜት ህዋሳትን በዜማ በተግባር ስታስተምር❤❤

With South Ethiopia Region Education Bureau – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
03/08/2026

With South Ethiopia Region Education Bureau – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

03/08/2026
30/07/2026
23/07/2026

የዕውቅናና የምሥጋና መልዕክት
ከደቡብ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ
16/11/2018 ዓ.ም
ለአንድ ወር በተጠጋ ጊዜ በስድስት ዙሮች ለ12ኛ ክፍል ሲሰጥ የቆየው አገር አቀፍ ፈተና በሠላም እና በላቀ ስኬት ዛሬ ተጠናቋል።
በዚህ ዓመት በቴክኖሎጂ ዘርፍ ትልቅ እርምጃ በመራመድ 64.7% ተማሪዎቻችንን በበይነ መረብ ማስፈተን መቻላችን የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና አጠቃላይ አሠራራችን ለማዘመን ብሎም የፈተናን ጥራት እና ደህንነት እንድሁም ፍትሀዊነት ለማረጋገጥ ለምናደርገው ጉዞ ትልቅ ማሳያ የምሆን ስኬት ነው።
ይህ የላቀ ስኬት እውን ልሆን የቻለው የበርካታ ባለድርሻ አካላት ቅንጅት፣ ቁርጠኝነት እና በለተ-ቀን ትጋት መሆኑን ቢሮው በጽኑ ያምናል። ስለሆነም
የተከበራችሁ አስፈታኞች፣ የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች እና ሱፐርቫይዘሮች በየፈተና ጣቢያ ተገኝታችሁ ፈተናው በተሟላ ፍትሀዊነት፣ የሥነ-ምግባር ደንቦችን ጠብቆ በሠላም እንድጠናቀቅ ላበረከታችሁት የላቀ የሙያ ስነ-ምግባር እና ጽናት፤
የተከበራችሁ የቴክኖሎጂና IT ባለሙያዎች
ለነበራችሁ የላቀ የቴክኖሎጂ ድጋፍ እና ዝግጁነት፤
የተከበራችሁ የፀጥታና ደህንነት አካላት
መላው ተማሪዎቻችን፣ አስፈተኞች እና የፈተና ቁሳቁሶችን ደህንነት በመጠበቅ ሂደቱ በሠላም እንድጠናቀቅ ላበረከታችሁት የማይተካ ሚና፤
ከክልል እስከ ትምህርት ቤት የምትገኙ ከፍተኛ የፓርቲና የመንግስት የሥራ ኃላዎች፣ የትምህርት አመራር እና ባለሙያዎች
ከቅድመ-ዝግጅት እስከ ፈተናው ፍፃሜ ላሳያችሁት ቀጣይነት ላለው ቅንጅትና ድጋፍ፤
መላው ተፈታኝ ተማሪዎች ላሳያችሁት ተስፋ-ሰጪ ሥነ-ምግባር እና ጽናት እንድሁም ወላጆች ለልጆቻችሁ ላደረጋችሁት ሁለንተናዊ ድጋፍ እና ትዕግስታችሁ
ከልብ እናመሠግናለን።
ይህ በተቀናጀ ጥረታችን የመጣነው ስኬት ለቀጣይ ስራዎቻችን ትልቅ ብርታት እና ልምድ የተገኘበት የሞራል ስንቅ ነው።
በጋራ ላስመዘገብነው ስኬት በድጋሚ እያመሰገንን በቀጣይም በትምህርት ዘርፉ ለምናስመዘግባቸው ስኬቶች የጋራ ጥረታችን ተጠናክሮ እንደምቀጥል እምነታችን የጎላ ነው። ለተፈታኝ ተማሪዎች መልካም ውጤት እንመኛለን።

🎉 Facebook recognized me as a consistent post creator this week!
23/07/2026

🎉 Facebook recognized me as a consistent post creator this week!

To get an authentic information about Dilla Educational College just, follow, like, share this its official page!!
22/07/2026

To get an authentic information about Dilla Educational College just, follow, like, share this its official page!!

The page will strive to teaching & learning, research, and Community service.

Address

Dilla, Southern
Dila

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dilla College of Education/ የዲላ የትምህርት ኮሌጅ / posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share