Tebos ቴቦስ

Tebos ቴቦስ Scholarship

ከቴዲ ግጥሞች...
09/12/2023

ከቴዲ ግጥሞች...

ማስታወቂያ                                                           ህዳር 4፣ 2016 ዓ.ምቴቦስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የአማርኛ ...
14/11/2023

ማስታወቂያ
ህዳር 4፣ 2016 ዓ.ም

ቴቦስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የአማርኛ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ ትምህርት ክፍል መደበኛ ተማሪዎችን አወዳድሮ ሊሸልም ይፈልጋል፡፡

1. የመመዝገቢያ ቦታ፡- የአማርኛ ቋንቋና ሥነ ጽሁፍ ትምህርት ክፍል፤
2. የማመልከቻ ቀን፡- ከ10/03/2016 ዓ.ም እስከ 14/03/2016 ዓ.ም
3. ዝርዝር መወዳደሪያ መስፈርቱን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ይቻላል!

https://t.me/tebos26

ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ለመወዳደር ፍቃደኛ የሆነ/ች ተማሪ ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና በተራ ቁጥር 2 ላይ በተገለጹ ቦታ እና ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ የሚችል/የምትችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ከሠላምታ ጋር
ቴቦስ

13/11/2023

ስለቴዎድሮስ ቦጋለ አጭር ቅኝት በአሃዱ ሬዲዮ

ስለቴዎድሮስ ቦጋለ አጭር ቅኝት በአሃዱ ሬዲዮ
13/11/2023

ስለቴዎድሮስ ቦጋለ አጭር ቅኝት በአሃዱ ሬዲዮ

ስለቴዎድሮስ ቦጋለ አጭር ቅኝት በአሃዱ ሬዲዮ

13/11/2023

Loading...
ቴዎድሮስ ቦጋለ ስኮላርሺፕ (ቴቦስ) የዲላ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ ትምህርት ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ የመጀመሪያ የስኮላርሺፕ አሸናፊዎችን ሊሸልም ነው!!

በውድድሩ አሸናፊ የሚሆኑ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ የሚወጡ ተወዳዳሪዎች እንደየ ደረጃቸው ለአንድ ሴሚስተር የሚቆይ በየወሩ የኪስ ገንዘብ ይሸለማሉ።

Address

Dilla University, Oda Ya'a Campus, Department Of Amharic Language And Literature
Dila
419

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tebos ቴቦስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category