05/05/2026
Wollo University College of Business &Economics
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wollo University College of Business &Economics, College & University, +, Dessie.
05/05/2026
22/03/2026
የሁለት ዋንጫ ተሸላሚዋ ተማሪ እየሩስ ብርሀኑ
አባቷ ማታ የማጠናከሪያ ትምህር ስትማር ምሽት ላይ ጠብቆ ቤት ሚያስገባት እንስት ዛሬ ላይ በማእረግ ተመርቃለች ።
ተማሪ እየሩስ ብርሀኑ በዘንድሮው የወሎ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምረቃ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በአካውንቲንግና ፍይናንስ የትምህርት ዘርፍ 3.97 በማምጣት የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ መሆን ችላለች ።
ተማሪ እየሩስ ለትምህርት ያላት ቦታና ጥረቷ ለዚህ እንዳደረሳት ትናገራለች ።
ወደፊትም በትምህርቷ ጠንክራ ተጨማሪ ስኬቶችን ለማምጣት እጥራለሁ ትላለች ።
የተማሪዋ እናት አበራሽ እውነቱ ለፍተው ጥረው ያሳተማሯት ልጃቸው እዚህ በመድረሷ እጥፍ ድርብ ደስታ እንደተሰማቸው ተናግረዋል።
በከድር መሀመድ
ትኩስ፣ ወቅታዊና የተሟላ መረጃ ለማግኘት
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ደሴ ፋና ኤፍ ኤም 96.0
ቴሌግራም ፦ https://t.me/dessiefana
ፊስቡክ፦https://www.facebook.com/profile.php?id=1000799503520
17/03/2026
👉👉👉 CONGRATULATIONS! 🌹🌹🌹
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Dessie