የደሴ መዝገበ-ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን መዝገበ—ምሕረት ሰንበት ትምህርት ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Dessie
  • የደሴ መዝገበ-ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን መዝገበ—ምሕረት ሰንበት ትምህርት ቤት

የደሴ መዝገበ-ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን መዝገበ—ምሕረት ሰንበት ትምህርት ቤት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በደቡብ ወሎ ሃገረ-ስብከት በደሴ ከተማ ወረዳ ቤተክህነት የደሴ መዝገበ-ምሕረት ሰ/ት/ቤት ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው

ዓመታዊ የሰ/ት/ቤታችን የአባላት ጉዞ የፊታችን ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም ወደ ፅጋጃ አቡነ አኖሪዎስ ገዳም  ተዘጋጅቷል የምዝገባ ቦታ ፦ በሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት ወይም በስልክ 0991501566 አ...
23/08/2026

ዓመታዊ የሰ/ት/ቤታችን የአባላት ጉዞ የፊታችን ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም ወደ ፅጋጃ አቡነ አኖሪዎስ ገዳም ተዘጋጅቷል

የምዝገባ ቦታ ፦ በሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት ወይም በስልክ 0991501566 አብርሃም ወንደሰን
0954137023 ተፈራ ሙሃመድ
0920185904 ዘማሪት መቅደስ
ከበደ እየደወላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ

ለሰራተኞች፦600 ብር
ለ ተማሪዎች ፦300 ብር

23/08/2026

የሰ/ት/ቤታችን ህጻናት ክፍል 15 ኛ ዓመት በዓል በልዩ ልዩ መርሃግብር ተከብሯል የዓመት ሰው ይበለን🙏

20/08/2026
ከጷጉሜ 01-03(ለተከታታይ ሶስት ቀናት)ከቀኑ 9:30 ጀምሮ
20/08/2026

ከጷጉሜ 01-03(ለተከታታይ ሶስት ቀናት)

ከቀኑ 9:30 ጀምሮ

ከጷጉሜ 1-3 በደሴ መዝገበ ምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በሚዘጋጀው ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ከሚገኙ ዘማሪያን መካከል ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ🙏
19/08/2026

ከጷጉሜ 1-3 በደሴ መዝገበ ምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በሚዘጋጀው ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ከሚገኙ ዘማሪያን መካከል ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ🙏

ከጷጉሜ 1-3 በደሴ መዝገበ ምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በሚዘጋጀው ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ከሚገኙ መምህራነ ወንጌል መካከል መጋቤ ሃዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር) 🙏
18/08/2026

ከጷጉሜ 1-3 በደሴ መዝገበ ምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በሚዘጋጀው ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ከሚገኙ መምህራነ ወንጌል መካከል መጋቤ ሃዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር) 🙏

ከጷጉሜ 1-3 በደሴ መዝገበ ምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በሚዘጋጀው ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ከሚገኙ መምህራነ ወንጌል መካከል ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ🙏
17/08/2026

ከጷጉሜ 1-3 በደሴ መዝገበ ምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በሚዘጋጀው ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ከሚገኙ መምህራነ ወንጌል መካከል ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ🙏

05/08/2026

ከጷግሜ 1 እስከ 3 በደሴ መዝገበ-ምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በአይነቱ ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል🙏

ዝግጁ ናችሁ?

የመዝገበ-ምሕረት ሰንበት ትምህርት ቤትን ወደ ቀደመ ክብር እና የአገልግሎት መንገድ ለመመለስ የሚያግዝ ውይይት ከሰንበት ትምሕርት ቤቱ ነባር አባላት እና በስራ እና በተለያዩ ምክንያቶች ርቀው...
20/07/2026

የመዝገበ-ምሕረት ሰንበት ትምህርት ቤትን ወደ ቀደመ ክብር እና የአገልግሎት መንገድ ለመመለስ የሚያግዝ ውይይት ከሰንበት ትምሕርት ቤቱ ነባር አባላት እና በስራ እና በተለያዩ ምክንያቶች ርቀው ከነበሩ አባላት ጋር ሐምሌ 12/11/2018 ዓ.ም በደብሩ ሰበካ ገባኤ እና በሰንበት ትምሕርት ቤቱ ስራ አመራር በጋራ በመሆኑ ሰፊ ውይይት ተከናውኗል በቀጣይም ተመሳሳይ የቀድሞ አባላትን ወደ ሰንበት ትምሕርት ቤቱ አገልግሎት እንዲገቡ የማድረግ ተግባር እንደሚከናወን ተገልጿል🙏

ሰኔ 3-ቀድሰው ሕዝቡን ሁሉ ሲያቆርቡ ቢመሽባቸው ፀሐይን እንደ ኢያሱ ገዝተው ያቆሟት እና 8 እንጀራን አበርክተው 8ሺህ ሕዝብ በመመገብ ጌታችንን የመሰሉት ታላቁ ጻድቅ አቡነ ዜና ማርቆስ ዓመ...
09/06/2026

ሰኔ 3-ቀድሰው ሕዝቡን ሁሉ ሲያቆርቡ ቢመሽባቸው ፀሐይን እንደ ኢያሱ ገዝተው ያቆሟት እና 8 እንጀራን አበርክተው 8ሺህ ሕዝብ በመመገብ ጌታችንን የመሰሉት ታላቁ ጻድቅ አቡነ ዜና ማርቆስ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓላቸው ነው፡፡

እንኳን አደረሳችሁ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የደሴ መዝገበ-ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን መዝገበ—ምሕረት ሰንበት ትምህርት ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share