09/08/2022
سلام عليكم اخبابي
የገፃችን ተከታዮች የድሮ የመርከዝ ማስታወሻ ፎቶዎች ያሏችሁ በኢንቦክስ ላኩልን ከነአመቱ ጠቅሳችሁ ,የመረጥነውን በመለጠፍ እንተዋወስበታለን ❤
እናም ትምህርት ቤታችን በቀጣዩ አመት የKG ትምህርት የሚጀምር በመሆኑ በቀጥታ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ የተማራችሁ የድሮ ተማሪዎች መመዝገብ ትችላላችሁ 😋