Dar al Furqan Home

Dar al Furqan Home ሙስሊም ነኝ 41:33 ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Merkez Abu  Hafsua Online Medresa!  መርከዝ  አቡ ሓፍሷ የኦንላይን  ቂርዓት መቅሪያ ሴንተር !   ኑ!  ቁርዓንን  እንቅራ   ቁርዓን ብርሀን ነው  እና!!
10/12/2024

Merkez Abu Hafsua Online Medresa! መርከዝ አቡ ሓፍሷ የኦንላይን ቂርዓት መቅሪያ ሴንተር ! ኑ! ቁርዓንን እንቅራ ቁርዓን ብርሀን ነው እና!!

Stay connected with family and friends using imo's free video calling app. Enjoy free video chats, 1-on-1 calls, audio calls, and international calls!

🥀🍄🥀🍄🥀☘🌿🌱🌴🎋    ✍አሰላም አለይኩም                  ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ✍የአላማችን መመዘኛ ይህ ነውi.s.l.a.m.i.c‼  ዝርዝሩን በውስጥ 👇👇👇ይመልከቱ https://t...
27/07/2023

🥀🍄🥀🍄🥀☘🌿🌱🌴🎋
✍አሰላም አለይኩም
ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
✍የአላማችን መመዘኛ ይህ ነው
i.s.l.a.m.i.c‼ ዝርዝሩን በውስጥ 👇👇👇ይመልከቱ
https://t.me/MuazTelegramChannal
ሀሳብ አስታያየት እርምት ካለዎት በታችኛው ሊንክ ማድረስ ይቻላል👇👇👇


ለፌስቡክ ፔጅ ⤵⤵ይህን ይጠቀሙ ⤵⤵⤵ https://m.facebook.com/Muaz-mohammed-offical-pagel
ለዩቲዩብ 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/

አላህ( ሱ.ወ) እንድህ ይለናል 41:33 - ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ዛሬ ብዙ ሳይንቲስቶች የተፈጠሩለትን አላማ አያውቁ ስለዚ እኛ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህ አላማችንን አውቀነዋል አሱም አላህ ለምን አላማ እንደፈጠረን ይነግረንናል በሱረቱ አል ዛሪያት 51:56
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም።
እኛ አላማችንን አውቀነዋል ነገርግ መስራት ነው ያቃተን ስለዚህ ኢንሸአላህ መስራት ይኖርብናል

አላማችን በአሏህ ፈቃድ ሰዎች ካሉበት ሽርክ ወደ ተዉሒድ መጣራት ነው

አላማችንን በዚህ እንመዝን
👇👇👇👇👇👇👇👇
✍የአላማችን መመዘኛ ይህ ነው i.s.l.a.m.i.c ስንዘረዝረው ይህን ይመስላል
ⓘ=Islamic👉ኢስላማዊ ማለትም በቁርአን እና በሱና የተደገፈ
ⓢ=specific👉በአንድ ነገር ላይ ያተኮረ ወይም መወላወል የሌለበት ውስን
ⓛ=Liquritef👉አትራፊ በአሄራም ሆነ በዱኒያ ትርፍማ መሆን
ⓐ=apropate👉 ተስማሚ ከአሰብነው ጋር የሚሄድ
ⓜ=maegrable👉የሚለካከእዚህ እስከዚህ የሚባል
ⓘ= intaention👉 ሀሳብ/ኒያ ያንን ነገር ለመስራት በውስጣችን ማሰብ
ⓒ=consistency👉 ተከታታይነት ያለው ኒያን ለማሳካት በጌዜ ያልተገደበ ጥረት ማድረግ
አላህም እንድህ ይላል በሱረቱ አል ፉሲለት 41:33 ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
አላህ ደግሞ ከህዝቦች ሁሉ በላጭ እንዳደረገን ሲገልፅ እንድህ ይለናል በሱረቱ አሊ ኢምራን 3:110 ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ትከለክላላችሁ፤ በአላህም (አንድነት) ታምናላችሁ፡፡

💎🌾💎🌴🌺💎🌿🌾🌹
✍ እህቶች አና ወንድሞች ቻናላችንን ከወደዳችሁት ሼር በማድረግ አግዙኝ

☑ወሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
💎🍃🌴🌿💎🌴💎🍃🍃💎
https://t.me/MuazTelegramChannal

18/06/2023

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁጨረቃ በመታየቱ ነገ ሰኞ የዙል ሂጃ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።
https://t.me/MuazTelegramChannal

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህ 👇👇የዩቲዩብ ቻናሌ ነው  ወደቻናሉ በመግባት   በማድረገ አንድ አንድ በአሏህ ፍቃድ የምለቃቸውን ትምህርቶች  ማግኘት ትችላላችሁ
27/08/2022

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህ 👇👇የዩቲዩብ ቻናሌ ነው ወደቻናሉ በመግባት በማድረገ አንድ አንድ በአሏህ ፍቃድ የምለቃቸውን ትምህርቶች ማግኘት ትችላላችሁ

🥀🍄🥀🍄🥀☘🌿🌱🌴🎋 "ኢዕለም የዩቲዩብ ቻናል "✍አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ✍የአላማችን መመዘኛ ይህ ነውi.s.l.a.m.i.c‼ ዝርዝሩን በውስጥ 👇👇👇ይመልከቱ https://t.me/MuazTelegra....

25/08/2022

Address

I Love Tewhide, Sunnah And I Hate Shirk, Bedeaa
Dessie
315280

Telephone

+251909965948

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dar al Furqan Home posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Dar al Furqan Home:

Shortcuts

Share

Category