31/05/2025
"Saw" - diatousene619 47.8K likes, 3775 comments. “Qur'an recitation beautiful voice KING”
Think positive and be positive means your idea is to necessarily for the others and act to support the weak person
31/05/2025
"Saw" - diatousene619 47.8K likes, 3775 comments. “Qur'an recitation beautiful voice KING”
"በሬም እንዳልገዛ ሌባው መከራነው , መኪና እንዳልገዛ ናፍጣው ውድ ነው አህያየን ልግዛ የፋንድያ ቀን ነው" አላለም አዝማሪው
አቶ ጌታቸው ረዳ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ‼️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል።
ለሚመለከተው
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የከተማ አውቶቡሶችን አዎ ማሰራትም መቅጣትም ይችላል።
የግል የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ከ8 ሰዓት በላይ ሲሰሩ የትርፍ ሰዓት ክፍያን ማን ይከፍላቸዋል?
በአዋጅ ከተደነገገው ሥራን የመስራትም ሆነ የማሰራት የ8 ሰዓታት መደበኛ ሰዓታት ውጪ አገልግሎት ለሚሰጡበት የተለየ ታሪፍ ይቀመጣል ወይስ በዚያው "ፍጩት" ነው?
አገልግሎት ሰጥተው ከመሸ ወደየቤታቸው ለሚገቡት ኢትዮጵያዊያን ከዘራፊና ከዱር አውሬዎች ለመከላከል ምን አይነት ዝግጅት አድርጓል?
የመድህን ሽፋን ይገባል ወይስ እንዴት ነው የሚሆኑት? ከምሽቱ 4 ሰዓት ድረስ የሚያመሹ የከተማችን ነዋሪዎች (ከጨባሾች ውጪ ያሉት) ቢለዩና የተለየ አስራር ቢዘረጋ?
አምሽቶ የሚሰራው የቤተሰብ አስተዳዳሪ ከቤተሰቦቹ ጋር ጊዜ አያሳልፍምና ልዩ ጥቅማ ጥቅም ክፍያም ያስፈልገዋል።
መቅጣት ብቻ ሳይሆን ቀዳሚ ስራዎቹን ስሩ እንጂ....