Tropical College Of Medicine Dessie Campus

Tropical College Of Medicine Dessie Campus

Share

Tropical college of medicine dessie campus is a college found in the city of Dessie . It's 401 k.m

12/04/2026

እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ !!!
ለትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ፣ መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።በአሉ የሰላም ፣የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሁንልን።
መልካም በአል !!
ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን

Photos from Tropical College Of Medicine Dessie Campus's post 20/03/2026

ለመላው የትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ፣ መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ1447ኛዉ የኢድ አል ፈጥር በዓል ዠበሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን ። በአሉ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሁንልን። ኢድ ሙባረክ!!
ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን

Photos from Tropical College Of Medicine Dessie Campus's post 09/02/2026

የትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን ደሴ ካምፖስ የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪወች እንኳን ደስ ያላችሁ::

09/02/2026

የትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን ደሴ ካምፖስ የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪወች እንኳን ደስ ያላችሁ::

29/01/2026

⚠️የመረጃ ማስተካከያ
==================
የ2018ዓ/ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መስጫ ከየካቲት 16-27/2018ዓ/ም እንደሚሰጥ መረጃ አጋርተን እንደነበር ይታወቃል።

ነገር ግን ከሚመለከታቸው አካላት ማረጋገጥ እንደተቻለው ጉዳዩ ገና በወይይት ሂደት ላይ ያለ እንደሆነና ትክክለኛ የፈተና ቀናት በውል ያልተለዩ መሆኑን ለመረዳት ችለናል።

ስለሆነም በሚመለከታቸው እካላት የሚገለፁ ትክክለኛና የተረጋገጡ የ 2018ዓ/ም አጋማሽ የፈተና ቀናት የምናጋራ መሆኑን እየገለፅን ለተፈጠረው የመረጃ ክፍተት ይቅርታ እንጠይቃለን።

28/01/2026



የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም ይሰጣል።

የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከየካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ጥር 19/2018 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው መረጃ ገልጿል።

የፈተና መርሐግብሩን ትክክለኛነትና ለዩኒቨርሲቲዎች መድረሱን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አረጋግጧል።

በመሆኑም የ2018 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ዕጩ ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳውን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ተብሏል።



Via

28/01/2026



የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል።



Photos from Tropical College Of Medicine Dessie Campus's post 19/01/2026

ለትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ፣ መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
መልካም የጥምቀት በአል

09/01/2026



የመውጫ ፈተና ለመውሰድ እየተመዘገባችሁ የምትገኙ አመልካቾች ከ OTP ጋር የተያያዘ ችግር ካጋጠማችሁ ወይም OTP ካልደረሳችሁ አቅራቢያችሁ የሚገኝ የፋይዳ አገልግሎት ቢሮ በመሔድ ወይም 9779 ላይ በመደወል ድጋፍ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ ቁጥርዎን ከቀየሩና OTP በቀድሞ ስልክ ቁጥርዎ ከተላከ፣ አቅራቢያዎ የሚገኝ የፋይዳ አገልግሎት ቢሮ በመሔድ ወይም 9779 ላይ በመደወል ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሌሎች መረጃዎች በአግባቡ እስከተሞሉ ድረስ፣ የጾታ እንዲሁም የስልክ ቁጥር አለመመሳሰል ችግር አይሆንም፡፡ ስለዚህ የስልክ ቁጥር እንዲሁም የጾታ አለመመሳሰል ቢኖርም የፋይዳ መታወቂያችሁን በመጠቀም የራስ ማረጋጋጫ (Self-Identity Verification) ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ የተወሰነ የስፔሊንግ ስህተትም ችግር አይሆንም ተብሏል፡፡

ፋይልዎን በ FAN ቁጥርዎ አማካኝነት ማግኘት ካልቻሉ፣ ሁለተኛውን አማራጭ (Bio Data) በመጠቀም ለማግኘት ይሞክሩ፡፡ በሁለቱም አማራጮች ማግኘት ካልቻሉ የትምህርት ተቋምዎን ያነጋግሩ፡፡

የመጀመሪያ ተፈታኝ ከሆኑ ተከታዩን ሊንክ ተጠቅመው ያረጋግጡ 👇
https://verify.ethernet.edu.et/

አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቲቶሪያል ለማግኘት 👇
https://youtu.be/6sH8UVac1Cg

Ministry of Education Ministry of Education | Exit Exam Verification

Photos from Tropical College Of Medicine Dessie Campus's post 07/01/2026

ለትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ፣ መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።በአሉ የሰላም ፣የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሁንልን።
መልካም ገና

19/10/2025
Want your school to be the top-listed School/college in Dessie?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Dessie