03/11/2023
Wollo University College of Natural Science
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wollo University College of Natural Science, Education, Dessie, Dessie.
03/11/2023
02/08/2023
ማስታወቂያ ለሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ
≡=====================
ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጽ/ቤት)
በ2015 ዓ. ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በዩኒቨርሲቲያችን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ፈተናችሁን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁ የተለቀቀ ስለሆነ በሚከተሉት አድራሻዎች ገብታችሁ ማየት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።
የድረገጽ አድራሻ
http://196.189.118.111:4001/
ቴሌግራም ቦት
https://t.me/wollo_remedial_bot
ማሳሰቢያ:_
የዩኒቨርሲቲውን መታወቂያ ቁጥራችሁን ማስገባታችሁን እንዳትረሱ።
02/08/2023
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Address
Dessie
1145