Beka College

Beka College Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Beka College, Education, Ethiopia Debrezeit(Bishoftu) kebele 01 Infront of Zequala Hotel on Netsanet Building, Debre Zeyit.

Beka Education plc ( Beka College and Beka Academy) Accridited, reputable and founded and managed by ditinigushed by higher education professional over 25 years experiance.

20/06/2025

በመጪው ዓመት 276 አዳዲስ የግል የትምህርት ተቋማት ሥራ እንደሚጀምሩ ተገለጸ

: በአዲስ አበባ ከተማ በ2018 የትምህርት ዘመን አዳዲስ 276 የግል የትምህርት ተቋማት ሥራ እንደሚጀምሩ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ኢዘዲን ሙስባህ፣ በየዓመቱ አዳዲስ የትምህርት ተቋማት እንደሚከፈቱ ገልጸዋል። በመጪው ዓመት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ኮሌጆችን ጨምሮ አጫጭር ሥልጠና የሚሰጡ 276 የግል የትምህርት ተቀማት ሥራ ይጀምራሉ ብለዋል፡፡
የትምህርት ተቋማቱ በትምህርት መርጃ መሣሪያዎችና ግብዓቶች፣ በመምህራንና በአስተዳደር አደረጃጀቶች ውጤቶች የግምገማ መሥፈርቶችን ካሟሉ የአዲስ ትምህርት ተቋምነት ዕውቅና እንደሚያገኙ ገልጸዋል።
በዚህም ውጤት በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ መርሐ ግብር ምዝገባ እንዲያደርጉ እንደሚፈቀድላቸው ዋና ሥራ አስኪያጁ አክለዋል።
ከመሥፈርቱ በታች የሆኑ የትምህርት...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142392/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com

24/05/2025
29/12/2024
21/08/2024

Address

Ethiopia Debrezeit(Bishoftu) Kebele 01 Infront Of Zequala Hotel On Netsanet Building
Debre Zeyit

Telephone

+251920004973

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beka College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Beka College:

Shortcuts

Share

Category