Fekde Egzi college

Fekde Egzi college Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fekde Egzi college, Debre Tabor.

23/09/2021
06/04/2021

የአብክመ የሙያ ብቀት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ በባህር ዳር ክላስተር ስር የሚገኙና ሚያዚያ 9/2013 ዓ.ም ምዘና እሚሰጥባቸው ማዕከላት እና ወደ ግንቦት ወር የተራዘሙ ተቋማት ዘርዝር
ጥራት ላለው መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/Amharacoc

10/03/2021

በአብክመ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ በባህር ዳር ክላስተር ከመጋቢት 11/2013 ዓ.ም ጀምሮ ምዘና የሚሰጥባቸው 38 ማዕከላት እና በሱፕርቫይዘር እጥረት ምክንያት ወደ ሚያዚያ ወር የተራዘሙ 6 የምዘና ማዕከላት ዝርዝር፡-
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/Amharacoc

09/03/2021
03/03/2021
11/02/2021

ለደብረታቦር ከተማ የባጃጅ ተጠቃሚወች በሙሉ የእያንዳንዱን ቦታ ታሪፍ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲቫ ጽ/ቤት የትራንስፖርት የልማት ቡድን በሚከተለው መሰረት ያሳወቀ በሞሆኑ ማንኛም የባጃጅ ተጠቃሚ በወጣው ታሪፍ መሰረት እንዲከፍል እናሳስባለን፡፡
የከተማ ታክሲ ባጃጅ የ2011 አዲስ ታሪፍ(መነሻ ደሴት ሆኖ)
1. ቄስ አለማየሁ ኪሎ ሜትር 2.2 X 0.6452--------------1.50ብር
2. ቴክኒክ ኪሎ ሜትር 3.6 X 0.6452----------------------2.50ብር
3. ዩኒቨርስቲ ኪሎ ሜትር 4.8 X 0.6383-------------------3.00ብር
4. አባረጋይ ኪሎ ሜትር 6.5 X 0.6383 ---------------------4.50ብር
5. አርሴማ ኪሎ ሜትር 10.1 X 0. 6383 ------------------7.00ብር
6. ቤ/ኮ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኪሎ ሜትር 1.2 X 0.6452-------1.00ብር
7. ታቦር ት/ቤት ኪሎ ሜትር 2 X 0.6452------------------2.00ብር
8. ሰኞ ገበያ ኪሎ ሜትር 2 X 0.6452---------------------2.00ብር
9. በጌምድር ኪሎ ሜትር 2.4 X 0.6452-----------------3.00ብር
10. ማረሚያ ቤት ኪሎ ሜትር 1.3 X 0.6452-----------------2.00ብር
11. ጣይቱ ት/ቤት ኪሎ ሜትር 1.1 X 0.6452---------------1.50 ብር
12. ደም ባንክ ኪሎ ሜትር 1X 0.6452-------------------2.00ብር
13. ውሃ ልማት ኪሎ ሜትር 1 X 0.6452---------------------1.00ብር
14. ፋርጣ ኪሎ ሜትር 1 X 0.6452--------------------------2.00 ብር
15. ማደያ ኪሎ ሜትር 1.2 X 0.645---------------1.00ብር
16. ሆስፒታል ኪሎ ሜትር 0.7 X 0.6----------1.00ብር
17. ደ/ታ/ጤ/ጣ ኪሎ 1 X 0.6452---------------2.00ብር
18. እየሱስ መገንጠያ ኪሎ ሜትር 4.1 X 0.6383 -----3.00ብር
19. ወርቄን ት/ቤት ኪሎ ሜትር 8.1 X 0.63--------5.50ብር
20. ከገበያ በጌምድር ኪሎ ሜትር 2.4 X 0.6452---------3.00ብር
21. መሎ ማረሚያ ቤት ኪሎ ሜትር 1.8 X 0.6452--------2.00ብር
22. ኪዳነምህረት ኮካ ኪሎ ሜትር 5.5 X 0.6383----4.00ብር
የታሪፍ ችግር ከገጠመዎ
በ0581413462 ላይ ደውለው ያሳውቁን

11/02/2021

በኦንላይን ይሰጣል ተብሎ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከየካቲት 29 ጀምሮ በወረቀት እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
********************
የ2012 ዓ ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 2 ፣2013 ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ጊዚያት ሲሸጋገር የነበረው ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ(ዶ/ር፣ኢንጂነር) ተናግረዋል።
ፈተናውን በኦንላይን ለመስጠት ታስቦ የነበረ ቢሆንም ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዝ የመፈተኛ ታብሌቶችን ከውጭ አጠቃሎ በወቅቱ ማስገባት ባለመቻሉ ፈተናውን በወረቅት ለመስጠት አስገዳጅ መሆኑንም ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፣ ለዚህም ሚኒስቴሩ ይቅርታ ጠይቋል።

10/02/2021

በአብክመ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ በባህር ዳር ክላስተር ሥር ለምትገኙ የምዘና ማዕከላት በሙሉ የካቲት 13/06/2013 ዓ.ም ምዘና እሚሰጡ የምዘና ማዕከላትን እና ወደ መጋቢት ወር የተራዘሙ የምዘና ማዕከላትን ዘርዝር ከዚህ በታች ለጥፈናል፡፡

Address

Debre Tabor

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fekde Egzi college posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share