Woreta TVET College

Woreta TVET College Woreta TVET College was established in 2005 E.C on the right side of the city on Bahir Dar road (ch

የምሁራን መድረክ በከፊል
13/01/2023

የምሁራን መድረክ በከፊል

ኮሌጃችን ለ8ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች በዛሬው እለት አስመርቋል !! ፕሮግራሙ በአማረ እና በደመቀ ሁኔታ እንዲካሄድ ሙሉ ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ ላስተባበራችሁ ፣ ላዘጋጃችሁ እና ላስዋባችሁ...
23/07/2022

ኮሌጃችን ለ8ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች በዛሬው እለት አስመርቋል !! ፕሮግራሙ በአማረ እና በደመቀ ሁኔታ እንዲካሄድ ሙሉ ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ ላስተባበራችሁ ፣ ላዘጋጃችሁ እና ላስዋባችሁ የኮሌጁ ሰራተኞች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን!!!
ተመራቂ ሰልጣኞቻችንም እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ቀሪ ጊዜያችሁ ያማረ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!!!

12/07/2022
ኮሌጁ ለፕሮፌሰር አዱኛ ወርቁ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት ቀርፃ ባቀረበው መሰረት ግንባታው በዚህ መልኩ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል!!ለፕሮፌሰር አዱኛ ወርቁ እና ፕሮጀክቱ እውን...
12/07/2022

ኮሌጁ ለፕሮፌሰር አዱኛ ወርቁ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት ቀርፃ ባቀረበው መሰረት ግንባታው በዚህ መልኩ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል!!
ለፕሮፌሰር አዱኛ ወርቁ እና ፕሮጀክቱ እውን እንዲሆን በትጋት ለሰራችሁ የኮሌጁ ማህበረሰብ ከልብ እናመሰግናለን!!
ከዚህ በኋላ ኮሌጁን ለማልማት ምክንያት የለንም! ወደ ስራ

13/01/2021

waawaw

04/12/2020

የሩዝ ምርታችን በዘመናዊ መውቂያ ማሽን ፍሬው ተሰብስቧል!
በዚህ አጋጣሚ ከማሳ ዝግጅት እስከ መውቃት ድረስ ሲተባበሩን ለነበሩት የብሄራዊ ሩዝ ምርምር ፎገራ ማዕከል ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በእጅጉ እናመሰግናለን!

የሩዝ ሰብላችን ሲሰበሰብ!
04/12/2020

የሩዝ ሰብላችን ሲሰበሰብ!

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ምዘና በኮሌጃችን ሲሰጥ እና የልህቀት ማዕከል ሃላፊዎች ጉብኝት
04/12/2020

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ምዘና በኮሌጃችን ሲሰጥ እና የልህቀት ማዕከል ሃላፊዎች ጉብኝት

03/12/2020

በዘመናዊ የመውቂያ ማሽን የሩዝ ምርታችን ይህን ይመስላል!!
ለዚህ ውጤት እንድንበቃ ከክረምቱ ከባድ የእርሻ ወቅት ጀምሮ በቅንነት ሃላፊነታችሁን ለተወጣችሁ የኮሌጁ ሰራተኞች ምስጋናችን የላቀ ነው!!
ሁሉንም የእርሻ ስራዎች (ከእርሻው እስከ መውቃት ድረስ) ዘመናዊ መሳሪያዎችን ትብብር ላደረጋችሁልን ብሄራዊ የፎገራ ሩዝ ምርምር ሃላፊዎች እና ባለሙያዎች ከልብ እናመሰግናለን!!!

የሩዝ ማሳችን የሙከራ ምርት
03/12/2020

የሩዝ ማሳችን የሙከራ ምርት

Address

Debre Mark'os
20

Telephone

+251584460263

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woreta TVET College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category