ሀ ግእዝ Ha Geez

ሀ ግእዝ Ha Geez ''ዝም ብለህ ሥራህን ሥራ'' አርሚመከ ግብረከ ግበር ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ

With ድንግል አማላጄ ፔጅ – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
28/01/2025

With ድንግል አማላጄ ፔጅ – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

24/01/2025

ርእስ: የግእዝ ቋንቋን በቀላሉ ይማሩ!

መልእክት:

> "የግእዝ ቋንቋን መማር ይፈልጋሉ? አሁን እድሉ መጥቷል! በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው የግእዝ ቋንቋንና ንባብን በኦንላይን ይማሩ። ልምድ ባለው መምህር የግእዝ ትምህርት ይውሰዱ።
>
> ለምን ትምህርታችንን ይምረጡ?
> * በግልም ሆነ በቡድን መማር ይችላሉ።
> * በየትኛውም የዕድሜ ክልል ላሉ ተማሪዎች ተስማሚ ነው።
> * በኦንላይን የማስተማር ልምድ ባለው መምህር
> * በዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት የግእዝ ቋንቋ የማስተማር ልምድ ባካበተ።
> * አዲስ ዙር ትምህርት ጀምረናል።
>
> ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም በዚህ አድራሻ ያናግሩን:
[]
[]
[]
[]
[

> ወይም በስልክ ቁጥር 0910202721 ይደውሉ።
>
> የግእዝ ቋንቋን በመማር ታሪክዎን ያድሱ!"

Title: Learn Ge'ez Language Online!
Message:

> "Do you want to learn the Ge'ez language? Now is your chance! Learn Ge'ez language and reading online from anywhere in the world. Get Ge'ez lessons from an experienced teacher.
>
> Why Choose Our Course?
> * Learn individually or in groups.
> * Suitable for all age groups.
> * Experienced teacher with online teaching.
> * Experience teaching Ge'ez at an international school.
> * New session is now open.
>
> To register and for more information, contact us on Telegram at:
[]
[]
[]
[]
[]
>
> Or call us on: 0910202721
>
> Rediscover your history by learning the Ge'ez language!"

እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል ዝክረ ጥንተ ስቅለት አደረሳችሁ አደረሰንመጋቢት ፳፯  በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  የተሠቀለ...
05/11/2024

እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል ዝክረ ጥንተ ስቅለት አደረሳችሁ አደረሰን
መጋቢት ፳፯ በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሠቀለበት ጥንተ ስቅለቱ የሚታሰብበት ቀን ነው ፡፡ ይሁን እንጂ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በዲሜጥሮስ ቀመር መሠረት አጽዋማትን በጠበቀ መልኩ ከትንሣኤ በዓል በፊት ያለውን ዓርብ “ስቅለት” ተብሎ እንዲከበር ሥርዐት ሠርተዋል፡፡መጋቢት ፳፯ ቀን በዐቢይ ጾም ስለሚውል በዐቢይ ጾም ኀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለ በዓል ማክበርም ስለማይፈቀድ፤ ወደ ጥቅምት ፳፯ ተዛውሮ ደስ ብሎን እንድናከብረው ቤተክርስቲያን ሥርዐት ሠርታለች ።

ኦ አእዳው እለ ለሐኳሁ ለአዳም ተቀነዋ በቅንዋተ መስቀል ፤ ኦ አእጋር እለ አንሶሰዋ ውስተ ገነት ተቀነዋ በቅንዋተ መስቀል
አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ቀኖት ተቸነከሩ ወዮ፤በገነት የተመላለሱ እግሮች በመስቀል ቀኖት ተቸነከሩ ወዮ፡፡ እንዲል ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ

11/09/2024

❤ዘመነ ማቴዎስ

❤፳፻፲፯ ዓ/ም

❤ዕለተ ረቡዕ

መዝ ፷፬/፷፭÷፲፩'' ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ''

፩ ዓመት ሞላሽ የኔ ቆንጆ ልጅ❤️❤️❤️
19/07/2024

፩ ዓመት ሞላሽ የኔ ቆንጆ ልጅ❤️❤️❤️

17/06/2024

ለበለጠ የግእዝ ቋንቋ ሥልጠና በቴሌግራም ቻናላችን መጥተው በነጻ የግእዝ ቋንቋን ይማሩ https://t.me/Hageezdnendale እስከ አሁን በቴሌግራም የተማርናቸው ሪከርድ ተደርገው በዚሁ ቻናል & ...

https://user265978.psee.ly/63sxna
17/06/2024

https://user265978.psee.ly/63sxna

ለበለጠ የግእዝ ቋንቋ ሥልጠና በቴሌግራም ቻናላችን መጥተው በነጻ የግእዝ ቋንቋን ይማሩ https://t.me/Hageezdnendale እስከ አሁን በቴሌግራም የተማርናቸው ሪከርድ ተደርገው በዚሁ ቻናል & ...

16/06/2024

ለበለጠ የግእዝ ቋንቋ ሥልጠና በቴሌግራም ቻናላችን መጥተው በነጻ የግእዝ ቋንቋን ይማሩ👇👇👇 https://t.me/Hageezdnendale ➜እስከ አሁን በቴሌግራም የተማርናቸው ሪከርድ ተደርገው በዚሁ ቻናል ''.....

https://youtu.be/XDCiVCxSgdk
16/06/2024

https://youtu.be/XDCiVCxSgdk

ለበለጠ የግእዝ ቋንቋ ሥልጠና በቴሌግራም ቻናላችን መጥተው በነጻ የግእዝ ቋንቋን ይማሩ👇👇👇 https://t.me/Hageezdnendale ➜እስከ አሁን በቴሌግራም የተማርናቸው ሪከርድ ተደርገው በዚሁ ቻናል ''.....

15/06/2024

ለበለጠ የግእዝ ቋንቋ ሥልጠና በቴሌግራም ቻናላችን መጥተው በነጻ የግእዝ ቋንቋን ይማሩ👇👇👇 https://t.me/Hageezdnendale ➜እስከ አሁን በቴሌግራም የተማርናቸው ሪከርድ ተደርገው በዚሁ ቻናል ''.....

Address

Debre Birhan

Telephone

+251910202721

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀ ግእዝ Ha Geez posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ሀ ግእዝ Ha Geez:

Shortcuts

Share