ሀዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ ት/ቤት / Haddis Alemayehu Special Secondary Boarding School

  • Home
  • Ethiopia
  • Debra Markos
  • ሀዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ ት/ቤት / Haddis Alemayehu Special Secondary Boarding School

ሀዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ ት/ቤት / Haddis Alemayehu Special Secondary Boarding School በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚገኘዉ የአዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ወቅታዊ መረጃዎችን፣ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት ገፅ ነው።

17/09/2025
በሀዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ት የተለመደው ተአምራዊ ውጤት በ2017 ዓ.ም ተደገመ!!!!በደብረ ማርቆስ ከተማ በ 2012 ዓ.ም በአንድ ርዕሰ መምህር እና በ12 መምህራን የተመሰ...
15/09/2025

በሀዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ት የተለመደው ተአምራዊ ውጤት በ2017 ዓ.ም ተደገመ!!!!
በደብረ ማርቆስ ከተማ በ 2012 ዓ.ም በአንድ ርዕሰ መምህር እና በ12 መምህራን የተመሰረተው የሀዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ካስፈተናቸው 25 ተማሪዎች ውስጥ 25 ቱንም (100%) በሙሉ ያሳለፈ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 24ቱ ተማሪዎች 529 እና ከዚያ(96%) በላይ ሲያመጡ 1 ተማሪ ብቻ ከ500 በታች 407 በማምጣት በአገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛውን ውጤት አስመዝግቧል።
ለሁሉም ተማሪዎች፣መምህራን፣ያስተዳደር ሰራተኞች፣ርዕሳነ መምህራን፣የተማሪ ወላጆች፣የአካባቢው ማህረሰብ፣የት/ት ቤቱ የቦርድ አመራሮች፣ድጋፍ ያደረጋችሁልን ግለሰቦች እና ተቋማት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ !!!!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ።የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል።የ...
10/05/2025

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ።

የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል።

በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡

በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ ከላይ ተያይዟል።

የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ አገልግሎቱ ጥሪውን አስተላልፏል።

በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው ተብሏል።

መረጃው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተላከ ነው።

20/04/2025

ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የፋሲካ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም በዓል

በመምህርነት የስራ ልምድ ያላችሁ የስራ ማስታወቂያ...
05/04/2025

በመምህርነት የስራ ልምድ ያላችሁ የስራ ማስታወቂያ...

26/03/2025
26/03/2025

Address

Ethiopia, Amhara Region
Debra Markos

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ ት/ቤት / Haddis Alemayehu Special Secondary Boarding School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category