Tsion Academy/ጽዮን አካዳሚ

Tsion  Academy/ጽዮን አካዳሚ በአካዳሚክ ልቀት እና በስነ-ምግባር የታነፀ ትውልድ ማፍራት ዓላማችን ነው።

ውድ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ፤የልጆቻችን ነገ የሚያምረው ዛሬ በምናስጨብጠው ጥሩ ትምህርትና መልካም ሥነ-ምግባር ነው። ጽዮን አካዳሚ ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ዝግጅቱን በሙሉ አጠናቆ ተ...
10/08/2026

ውድ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ፤

የልጆቻችን ነገ የሚያምረው ዛሬ በምናስጨብጠው ጥሩ ትምህርትና መልካም ሥነ-ምግባር ነው። ጽዮን አካዳሚ ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ዝግጅቱን በሙሉ አጠናቆ ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ ይገኛል!

📚 የምንሰጣቸው የክፍል ደረጃዎች

ከኬጂ1 እስከ ኬጂ 3 (KG1-KG3)እና
ከ1ኛ ክፍል እስከ 4ኛ ክፍል (Grade 1-Grade 4)
ሙሉ በሙሉ ትምህርት የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።

📍 የምዝገባ ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት
1. የምዝገባ ቦታ፦ ብርሃን ባንክ (ኢሜት ጎጎ ሆቴል)
2. የምዝገባ ቀናት፦ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
3. የምዝገባ ሰዓት፦

*. ጠዋት፦ ከ 3:00 እስከ 6:00 ሰዓት
*. ከሰዓት፦ ከ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት
💳 የትምህርት ቤት ክፍያ መረጃ
የትምህርት ቤት ክፍያ ላይ ከብርሃን ባንክ በተጨማሪ በአማራ ባንክ የግል አካዉንት ያላችሁ ክፍያዉን አስገብታችሁ በአካል እየቀረባችሁ ደረሠኝ በመያዝ ወይም ቴክስቱን በማሳየት ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን ገቢ ማድረግ የምትፈልጉ ወላጆች በሚከተለው የሒሳብ ቁጥር መክፈል ትችላላችሁ፦

አማራ ባንክ፦ 9900051998514 ፅዮን አካዳሚ

⚠️ ከወላጆች የሚጠበቁ አስፈላጊ ነጥቦች
1. አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎችን ( ከሌላ ትምህርት ቤት የሚመጡ ተማሪዎች ) የቀድሞ EMIS ቁጥር (ID No) ካላቸዉ ይዘው እንዲመጡ እናሳስባለን (ነባር ተማሪዎችን አይመለከትም)።

ማሳሰቢያ፦ የቦታ ብዛት ውስን በመሆኑ ቀድመው በመመዝገብ የልጅዎን ቦታ ያረጋግጡ!

📞 ለማንኛውም ጥያቄ በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን፦

0918729812
0928450768

ለተሻለ ትምህርት እንተጋለን!

22/07/2026

አስደሳች ዜና
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ደባርቅ ካፈራቻቸው ባለምጡቅ አእምሮዎች አንዱ የሆኑት ፕሮፌሰር አያና ፈንቴ ሀጎስ ስፓንሰር ለመሆን ቃል ገብተዋል።

ከዚህ በፊትም አባታቸው መጋቢ በረከት ዳግማዊ አምሳሌ ፈንቴ ሀጎስ የደባርቅ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እንዲመሰረት ግንባር ቀደም አሻራቸውን ካስቀመጡት መካከል አንዱ ናቸዉ።

አሁንም ከእርሳቸው የተገኙትና በአለም አቀፍ ደረጃ የሂሳብ ትምህርትን በማስተማር የምናውቃቸው ወንድማችን ፕሮፌሰር አያና ፈንቴ ትምህርት ቤታችን በሀሳብ ፣ በምክር ፣ በስልጠና ለማገዝ ፍላጎት ከማሳየታቸው በተጨማሪ ለሀገርና ለህዝብ
ሊጠቅሙ ለሚችሉ ለ 3 ተማሪዎች የአንድ አመት ነጻ የትምህርት እድል/ ስፓንሰር/ ለመሆን መልእክት አስተላልፈዋል።

በመሆኑም አጠቃላይ ውጤት 90 እና ከዚያ በላይ ያላችሁና ተፈትናችሁ ማለፍ የምትችሉ ተማሪዎች እድሉን እንድትጠቀሙ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

የተሻለ ትምህርት ለሁሉም!!
ጽዮን አካዳሚ።

📢 ለመላው የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ ! 📢የልጆችዎ የነገ ስኬት ዛሬ ከሚመርጡት ጥራት ካለው ትምህርት ይጀምራል!የልጆችዎን ሁለንተናዊ እውቀት እና ስነ-ምግባር ለመገንባት በቁርጠኝነት የ...
19/07/2026

📢 ለመላው የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ ! 📢
የልጆችዎ የነገ ስኬት ዛሬ ከሚመርጡት ጥራት ካለው ትምህርት ይጀምራል!
የልጆችዎን ሁለንተናዊ እውቀት እና ስነ-ምግባር ለመገንባት በቁርጠኝነት የሚሰራው ጽዮን አካዳሚ ትምህርት ቤት ለአዲሱ የትምህርት ዘመን የምዝገባ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በታላቅ ደስታ ያበስራል።
📅 የምዝገባ መጀመሪያ ቀን ማሳሰቢያ፦
የምዝገባ መጀመሪያ ቀን ሐምሌ 15 ቀን የሚሆን በመሆኑ ወላጆች እና አሳዳጊዎች ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን።
📚 የክፍል ደረጃዎች እና የትምህርት አሰጣጥ መረጃ፦

🔹 ከኬጂ 1 እስከ ክፍል 3 (KG 1 - Grade 3)፦ ሙሉ በሙሉ ትምህርት የምንሰጥ መሆኑን በልበ ሙሉነት እናረጋግጣለን።
🔹 ለክፍል 4 (Grade 4)፦ የተሟላ የተማሪ ቁጥር (በቂ ተማሪ) ከተገኘ ክፍሉን ከፍተን የምናስተምር መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
📍 የምዝገባ ቦታ፦ብርሃን ባንክ (ኢሜት ጎጎ ሆቴል)
📆 የምዝገባ ቀናት፦ከሰኞ እስከ አርብ
⏰ የምዝገባ ሰዓት (በሁለት ፈረቃ)፦
🌅 የጠዋት ፈረቃ፦ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 ሰዓት
🌇 ከሰዓት ፈረቃ፦ከሰዓት በኋላ ከ7:30 እስከ 11:00 ሰዓት

⚠️ ለወላጆች የተላለፈ ጠቃሚ ማሳሰቢያ፦
1..👤 አዲስ ተማሪዎችን ለማስመዝገብ በአካል ይዘው እንዲመጡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
2. 🪪 ዉድ ወላጆች አዲስ የሚመዘገቡት ተማሪዎች የቀድሞ EMIS ቁጥር (ID No) ካላቸዉ በሚመጡበት ጊዜ መታወቂያ ቁጥሩን ይዘው እንዲመጡ እናሳስባለን (EMIS ቁጥር የሌላችሁ አዲስ ተማሪዎችን አይመለከትም)።

ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት ስንል የቦታ ብዛት ውስን ስላደረግን፣ ሳይረፍድ ቀድመው በመመዝገብ የልጅዎን ቦታ ያረጋግጡ።

ልጆቻችንን ለታላቅ ስኬት በጋራ እናዘጋጃቸው!

📞 ለማንኛውም ጥያቄ በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን፦ [ +251918729812]

ለተሻለ ትምህርት እንተጋለን !

ጽዮን አካዳሚ በ2018 ዓ.ም ያስተማራቸዉን የኬጅ 1እና ኬጅ2 ተማሪዎችን አስመረቀ። በተጨማሪም አካዳሚዉ ከኬጅ1 እስከ እስከ ሁለተኛ ክፍል ሲያስተምር የቆየ ሲሆን ለ1ኛና ለ2ኛ ክፍል ተማሪ...
28/06/2026

ጽዮን አካዳሚ በ2018 ዓ.ም ያስተማራቸዉን የኬጅ 1እና ኬጅ2 ተማሪዎችን አስመረቀ።
በተጨማሪም አካዳሚዉ ከኬጅ1 እስከ እስከ ሁለተኛ ክፍል ሲያስተምር የቆየ ሲሆን ለ1ኛና ለ2ኛ ክፍል ተማሪዎችም ከ1 እስከ 3ኛ ደረጃ ለወጡ ተማሪዎች ሽልማት ሰጥቷል።
በዚህ መሰረትም
ከ1ኛ ክፍል
1. በድምር ዉጤቱ ከ700ዉ 684 በማምጣት እና በአማካይ ዉጤት ደግሞ 97.71 በማምጣት 1ኛ የወጣዉ ሮዳስ ሀብታሙ አቸነፍ
2. በድምር ዉጤቱ ከ700ዉ 660.5 በማምጣት እና በአማካይ ዉጤት ደግሞ 94.35 በማምጣት 2ኛ የወጣችዉ ማኪባ ደሳለኝ ሽፈራዉ
3. በድምር ዉጤቱ ከ700ዉ 646.5 በማምጣት እና በአማካይ ዉጤት ደግሞ 92.35 በማምጣት 3ኛ የወጣችዉ ሳባ መኮነን ኪዳነማርያም
ከ2ኛ ክፍል
1. በድምር ዉጤቱ ከ700ዉ 658.5 በማምጣት እና በአማካይ ዉጤት ደግሞ 94.07 በማምጣት 1ኛ የወጣችዉ መክሊት ሀብታሙ አቸነፍ
2. በድምር ዉጤቱ ከ700ዉ 658 በማምጣት እና በአማካይ ዉጤት ደግሞ 94 በማምጣት 2ኛ የወጣችዉ ምዕራፍ ኤቢ ጌትነት
3. በድምር ዉጤቱ ከ700ዉ 648 በማምጣት እና በአማካይ ዉጤት ደግሞ 92.57 በማምጣት 3ኛ የወጣ መሠረት ተስፋሁን ቢያይልኝ

በማስመዝገብ ሽልማት አግኝተዋል

በደባርቅ ከተማ የጽዮን አካዳሚ የ 2018  የኬጂ 1 እና ኬጂ 2 የምረቃ ፕሮግራም።
28/06/2026

በደባርቅ ከተማ የጽዮን አካዳሚ የ 2018 የኬጂ 1 እና ኬጂ 2 የምረቃ ፕሮግራም።

Address

North Gondar
Debark'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsion Academy/ጽዮን አካዳሚ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category