07/08/2026
፤
🙏❤
በ2018/19 ዓ.ም ከትምህርት ቤት ወደ ትምህርት ቤት የዝውውር ግብረ-መልስ ያልወጣላችሁን ጨምሮ የመጨረሻው ግብረ-መልስ በቴሌግራም ገጻችን ላይ ስለተለቀቀ ከታች ባለው ሊንክ ተመልከቱ።
ከዚሁ ጎን ለጎን በአሁኑ ወቅት የዝውውሩን ሥራ እየሰራን ስለሆነ፣ በቅርብ ቀን አጠናቀን እስክናሳውቃችሁ ድረስ በትዕግሥት እንድትጠብቁን እናሳስባለን።
https://t.me/+3LLEMLj5tn00YWE0
የጃዊ ወረዳ መምህራን ማህበር ጽህፈት ቤት
ነሐሴ፤ 01/2018 ዓ.ም
ፈንድቃ