Chercher Secondary School

Chercher Secondary School ጨርጨር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት mana barumsa Sadarkaa lammaffaa carcar

Each year, World Red Cross Day reminds us of one unchanging truth: in times of crisis, compassion can save lives. World ...
08/05/2025

Each year, World Red Cross Day reminds us of one unchanging truth: in times of crisis, compassion can save lives. World Red Cross Day 2025 celebrates humanitarian efforts and honors the spirit of volunteerism on May 8.

As we mark World Red Cross Day 2025, the chosen theme, “Keeping Humanity Alive”, is both timely and timeless. It speaks to the mission of millions of responders who run toward danger, not away from it, to protect and preserve human dignity.

Happy Ethiopian Patriots' Day! 🇪🇹  On May 5th, Ethiopia honors the brave patriots who resisted Italian occupation during...
05/05/2025

Happy Ethiopian Patriots' Day! 🇪🇹

On May 5th, Ethiopia honors the brave patriots who resisted Italian occupation during the Second Italo-Ethiopian War (1935–1941). Their courage and sacrifice ensured Ethiopia remained the only African nation never fully colonized.

Today, we remember heroes like Ras Abebe Aregai, Belay Zeleke, Empress Menen, and countless others who fought for freedom and sovereignty. Their legacy inspires pride and resilience in Ethiopians and Africans worldwide.

May their bravery never be forgotten!✊🏾

How are you celebrating or reflecting on this day?

09/07/2021

የ12ኛ ክፍል ውጤት ለማየት GRADE 12 RESULT የሚለውን ክሊክ በማድረግ ይግቡ። የተማሪዎች ምርጫ ላይ ለመስራት STUDENTS CHOICE የሚለውን ክሊክ በማድረግ ይግቡ።

31/05/2021

የትምህርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ በማዘመን አምራች ዜጋን ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
----------------------------------------------------
ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ በማዘመን አምራች ዜጋን ለመፍጠር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴሩ ጌታሁን መኩሪያ ( ዶ/ር ኢንጂ.) ሚኒስቴሩ የትምህርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ ለማዘመን የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን እና በቀጣይም የትምህርቱ ዘርፉ ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረጉ የመማር ማስተማር ሂደቶችን ተግባራዊ እንደሚያደርግ ገልፀዋል፡፡

በአሁን ሰዓት ትምህርትን በቴክኖሎጂ ለማዘመን በሚደረገው ሂደት ውስጥ ለ ሁለተኛ ደረጃ የትምህርት እርከን ትኩረት መሰጠቱን የገለፁት ሚኒስትሩ ይህም ወጣቶች በቴክኖሎጂ በመታገዝ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ ለማድረግ መሆኑን ተናግረዋል።

የትምህርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ ለማዘመን እና መሰረተ ልማቶችን ለማስፋፋት በሚደረገው እንቅስቃሴ የሀብት እጥረት ትልቅ ተግዳሮት እንደሆነ እና ተግዳሮቱን ለመፍታትም መንግስት እና አጋር ድርጅቶችን በማስተባበር ሀብት የማሰባበሰብ ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

በቀጣይም በትምህርት ዘርፉ ውስጥ የሚኖረው የቴክኖሎጂ ትግበራ ወደታች የሚወርድ መሆኑም ነው የተነገረው፡፡

18/05/2021

Thank you

15/06/2020
15/06/2020


*What are coronaviruses, COVID-19 and how are they related to SARS?*

*What is a coronavirus?*
Coronaviruses are a large family of viruses which may cause illness in animals or humans. In humans, several coronaviruses are known to cause respiratory infections ranging from the common cold to more severe diseases such as Middle East Respiratory Syndrome (MERS) and Severe Acute Respiratory Syndrome (SARS). The most recently discovered coronavirus causes coronavirus disease COVID-19.

*What is COVID-19?*
COVID-19 is the infectious disease caused by the most recently discovered coronavirus. This new virus and disease were unknown before the outbreak began in Wuhan, China, in December 2019.

*Is COVID-19 the same as SARS?*
No. The virus that causes COVID-19 and the one that caused the outbreak of Severe Acute Respiratory Syndrome (SARS) in 2003 are related to each other genetically, but the diseases they cause are quite different. SARS was more deadly but much less infectious than COVID-19. There have been no outbreaks of SARS anywhere in the world since 2003.

20/09/2019


🌻🌻🌻
በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ 11ኛ ክፍል መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
በ2011ዓ.ም የአጠቃላይ ትምህርት (10ኛ ክፍል) ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወደ 11ኛ ክፍል መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ መሆኑን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
🌻የመደበኛ፣የማታና የግል ተፈታኝ ተማሪዎች ለወንድ 2.00 እና በላይ ለሴት 1.86 እና በላይ ሆኖ የማታና የግል ተፈታኝ ተማሪዎች በማታው ፕሮግራም ይቀጥላሉ
🌻 ለአካል ጉዳተኞች መስማት የተሳናቸው ለወንድ 1.86 እና በላይ ለሴት 1.71 እና በላይ እንዲሁም ለዓይነ ስውራን ለወንድ 1.71 ለሴት 1.61 እንዲሆን ተወስኗል
🌻 ልዩ ድጋፍ የሚሹ ክልሎች፣አርብቶ አደር አካባቢዎች እና የፀጥታ ችግር የታየባቸው አካባቢዎች ደግሞ ለወንድ 1.86 ለሴት 1.71 እንዲሆን መወሰኑን ኤጀንሲው አስታውቋል
ከዚህ በተጨማሪ
🌻 ሁሉም ወደ 11ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች የሚመርጡት የትምህርት መስክ በትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ-ካርታው በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት በምርጫ ተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ ብቻ ይሆናል፡፡
🌻 ከዚህ በፊት የአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት 10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 2.00 ነጥብ እና ከዚያ በላይ ያመጡ በማታው ፕሮግራም የ11ኛ ክፍል ትምህርታቸውን መቀጠል የሚችሉ መሆኑን ኤጀንሲው አስታውቋል፡፡

13/09/2019


የ10ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ከ10 ሠዓት ጀምሮ እንደሚለቀቅ ተገለፀ፡፡
የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ10ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ መስከረም 02/2012 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ እንደሚለቀቅ ገልጾ ተማሪዎች በኤጀንሲው ድህረ ገጽ
www.neaea.gov.et/app . neaea.gov.et ወይም በአጭር የጽሁፍ መልእክት 8181 ላይ ID- በማለት አድሚሽን ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት እንደሚችሉ አሳውቋል፡፡

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (12ኛ ክፍል) የተፈተናችሁ ተማሪዎች እና ዩኒቨርሲቲዎች በሙሉ በ2010 ለሚካሄደው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ምደባ Teacher Education in Natural Sciences፤Teacher Educatio...

13/09/2019

- Ethiopia
የ2012 የዩኒቨርስቲ የመግቢያ ነጥብ ውሳኔ መግለጫ
በ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛና በግላቸው ተምረው ለዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና 322,717 ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን 319,264 (ወንድ 180,825; ሴት 138,439) ለፈተና ተቀምጠዋል፡፡ ለፈተና ከተቀመጡት ውስጥ 43.36 በመቶ ሴቶች ነበሩ፡፡
ከውጤት መጋሸብ ችግር ጋር በተያያዘ በ2012 የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት በ4 የትምህርት አይነቶች ማለትም፤
 ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በእንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ ቴስት እና ፊዚክስ
 ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በእንግሊዘኛ፣ በሒሳብ እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ ቴስት እና ጂኦግራፊ
በአራት የትምህርት አይነቶች ከ400 እንዲያዝ ተወስኗል፡፡
በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ 1152/2011 አንቀፅ 40(3) በተደነገገው መሰረት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የቅበላ መስፈርትን ይወስናል፡፡
በዚሁ መሰረት የተመዘገበውን የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት እና በግልና በመንግስት, ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለውን የቅበላ አቅም መነሻ በማድረግ ወደ ዩኒቨርስቲ ገብተው መማር የሚችሉት በ4ቱ ትምህርት አይነቶች ከአራት መቶ 140 እና ከዚያ በላይ ያመጡት ብቻ ይሆናሉ፡፡ በዚህ አነስተኛው የመግቢያ ነጥብ ከጠቅላላ ተፈታኞች 233,102 (73.07 በመቶ) ያህሉ በከፍተኛ ትምህርት መማር የሚችሉ ይሆናል ማለት ነው፡፡ ከነኚህም ውስጥ 142,821 ተማሪዎች በመንግስት ተቋማት መደበኛ ፕሮግራም ቅበላ ያገኛሉ፡፡ የተቀሩት 90,281 በግላቸው በመንግስትና በግል ተቋማት ገብተው መማር ይችላሉ፡፡
በመንግስት ተቋማት ቅበላ ከሚያገኙት 142,821 ውስጥ 61,567 (43.1 በመቶ) ሴቶች ያሆናሉ፡፡ ዝርዝር የመግቢያ መስፈርትና የመቁረጫ ነጥብ በምስሉ እንደሚታየው ተጠቃልሎ ቀርቧል፡፡
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
ጳጉሜ 06/2011
አዲስ አበባ

10/09/2019

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የ2012 የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን በነገው ዕለት ይፋ ያደርጋል።

Address

Chiro
Chiro

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:30
Tuesday 08:00 - 17:30
Wednesday 08:00 - 17:30
Thursday 08:00 - 17:30
Friday 08:00 - 17:30
Saturday 08:00 - 17:30

Telephone

+251255510033

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chercher Secondary School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category