23/09/2025
የዶበና ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች እና ወዳጆች ማህበር ፅ/ቤት አዲስ የስራ አስፈፃሚ ምደባ እና ሽግሽግ አድርጎ የስራ ስምሪት በቀን 12/1/2018ዓ.ም መስጠቱን አስታወቀ ።
በዚሁ መሠረት፦
1ኛ,የማህበሩ ፕሬዚዳንት ፦ተመስገን ከተማ
2ኛ,የማህበሩ ም/ፕሬዚዳንት ፦ዶ/ር ሰመረዲን ሰማን
3ኛ,የማህበሩ ፀሀፊ፦ዳኛ ይታየው ሙሉጌታ
4ኛ,የማህበሩ ሀብት አሰባሰብ ገቢ ክፍል፦ አህመድ መሀመድ
5ኛ,የማህበሩ ሂሳብ ሹም፦ሁሴን መሀመድ
6ኛ,የማህበሩ ቴክኒክ ፕሮጀክት ጥናት እና ግምገማ ክፍል፦ተመስገን ገ/ህይወት
7ኛ,የማህበሩ ትምህርት ጥራት ክትትል እና ዝግጅት ክፍል፦አድማሱ አስራቴ
8ኛ,የማህበሩ የሰው ሀብት አስተዳደር ፦ኢ/ር ሳቢር አማን
9ኛ,የማህበሩ ገንዘብ ያዥ፦አብድላዚዝ ጀማል
10ኛ,የማህበሩ ህዝብ ግንኙነት እና ኮሚኒኬሽን ጉዳይ ክፍል፦ኢ/ር አስፋው አገኘሁ
11ኛ,የማህበሩ ህግ ክፍል፦ ዳኛ ግዛቸው ሮቢ
12ኛ,የማህበሩ ንብረት አስተዳደር ክፍል፦ ወርቁ ታምሬ
13ኛ,የማህበሩ የውጭ ግንኙነት እና ሀብት አፈላላጊ ክፍል፦ኢ/ር ሻምበል ሀብቴ
14ኛ,የማህበሩ የስራ አስፈፃሚ አባል፦ብልጫ አህመድ ሲሆኑ፦
የማህበሩ ዋና አፈጉባኤ ፦አቶ ደሳለኝ ደግፌ
የማህበሩ ም /አፈ ጉባዔ ፦ አቶ ትግስቱ ተፈራ
የማህበሩ የአፈ ጉባኤ ፀሀፊ፦ አቶ በላቸው ተስፋ
የማህበሩ ዋና ኦዲተር፦ኢ/ር ሀሰን ደልዋና
የማህበሩ ኦዲተር ፀሀፊ፦አበበ ካሱ
የማህበሩ የኦዲተር ኢንስፔክተር ፦ አቶ አብርሃም ተስፋዬ
መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላችሁ!!!ይህ የአደራ መልዕክታችን ነው።