Butajira poly technik college

Butajira poly technik college Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Butajira poly technik college, Education, Butajira.

ሰልጣኝ ደኑ ኮርማ: በቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ ICT የስልጠና ክፍል በደረጃ 4 ተመርቃ በቡኢ ከተማ ፍርድ ቤት ስታገለግል ቆይታ ባደረባት ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች....
27/10/2020

ሰልጣኝ ደኑ ኮርማ: በቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ ICT የስልጠና ክፍል በደረጃ 4 ተመርቃ በቡኢ ከተማ ፍርድ ቤት ስታገለግል ቆይታ ባደረባት ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች....! ስለሁሉም እግዚአብሔር አዋቂ ነው .....! የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማህበረሰብ ነብስሽን በአፀደ-ገነቱ እንዲያሳርፍ እየተመኘን ለቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድና ጓደኞቿ መፅናናትን እንመኛለን....!

01/02/2013 ዓ/ም የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኮቪድ-19 ከመከላከል  ጎንለጎን ስልጠና ለማስጀመር የሚያስችል ቅደመ ዝግጅት በሚገባ መዘጋጀቱን በክልሉ ኢንስፔክሽን ቡድን የታየው ጠንካራ...
11/10/2020

01/02/2013 ዓ/ም የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኮቪድ-19 ከመከላከል ጎንለጎን ስልጠና ለማስጀመር የሚያስችል ቅደመ ዝግጅት በሚገባ መዘጋጀቱን በክልሉ ኢንስፔክሽን ቡድን የታየው ጠንካራ ጎን በማድነቅ የተቀሩት ሌሎች ስራዎችን ግዜ ሳይሰጥ መሰራታቸውን በውይይት አንስተዋል ። አቶ አክሊሉ አክለውም የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጹም መዘንጋት እንደሌለበት እና በቅንጅት ድጋፍና ክትትል የሁልጊዜም ተግባር መሆን እንዳለበት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ። ኮሌጁ የዝግጅት ምዕራፍ ቅድመ ስራዎች ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ሰልጣኞች ከፌደራልና በክልል በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በ 3 ዙር በቅደም ተከተል የምንጠራ ሲሆን ሁሉም የኮሌጃችን ሰልጣኞች ጥሪ እስከሚደረግላች በያላችሁበት መዘናጋት እንዳይኖር ከቫይረሱ እየተጠነቀቃችሁ
1) ኮርሶችን የጨረሰችው ለምዘና ዝግጅት እንድታደርጉ
2) ከ1-2 ኮርሶችን የቀራችሁ ቀሪው ለመሰልጠን እና
3) ከዛ በላይ የቀራችሁ በተመሳሳይ ለስልጠና እንድትዘጋጁ እያሳሰበ ኮሌጁ መልካሙን ሁሉ ይመኝላችኋል።
ኮሌጁ በ 2013 covid-19 pandemic ለመከላከል የሚያስችል የስልጠና ቅድመ ዝግጅት ን በተመለከተ
፦ የወንበር
፦ የሾፕ
፦የስልጠና ክፍል
፦ከእጅ ንክኪ የነፃ የእጅ መታጠቢያ
፦የአልኮልና ፈሣሽ ሳሙና
፦የሙቀት መለኪያዎች
፦የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ
፦አልኮልና ሳኒታይዘር
፦ የእጅ ጓንት የመሣሠሉት በማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል ።

17/09/2020
17/09/2020

የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዛሬው ዕለት በ IRC የተገነባው የህፃናት ማቆያ ህንፃ ከነሙሉ ዕቃው የርክክብ ሥነሥርዓት አካሄደ

የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ የሚደገፈው የፈገግታ ብረታብረት እና ማሽነሪ አምራች ኢንተርፕራይዝ ለሶዶ ወረዳ 50 ፍሬ ከእጅ ንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ መታጠቢያ ኮቪድ 19ን ለመከላከል የሚያስችል ከባለ...
27/06/2020

የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ የሚደገፈው የፈገግታ ብረታብረት እና ማሽነሪ አምራች ኢንተርፕራይዝ ለሶዶ ወረዳ 50 ፍሬ ከእጅ ንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ መታጠቢያ ኮቪድ 19ን ለመከላከል የሚያስችል ከባለሃብት የተበረከተ በዛሬው እለት ኮሌጁ አስረክቧል::

በቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተከናወኑ ተግባራት በከፊል
14/06/2020

በቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተከናወኑ ተግባራት በከፊል

succssesfoul new technology coppy
17/05/2020

succssesfoul new technology coppy

17/05/2020
29/03/2020

ጥረታችን ይቀጥላል !!!!!!

Address

Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Butajira poly technik college posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category