ቡሬ ሽኩዳድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Bure
  • ቡሬ ሽኩዳድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

ቡሬ ሽኩዳድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቡሬ ሽኩዳድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት, Middle School, bure 03 kebele, Bure.

11/06/2025

እንዴት ናችሁ ውድ የቡሬ ሽኩዳድ መምህራን እና ተማሪዎች ።

የሐዘን መግለጫበባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ የቆሽት እና የሃሞት መስመር ሰብ ስፔሻሊት ሃኪም፣ ተመራማሪ እና መምህር እን...
03/02/2025

የሐዘን መግለጫ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የጉበት፣ የቆሽት እና የሃሞት መስመር ሰብ ስፔሻሊት ሃኪም፣ ተመራማሪ እና መምህር እንዲሁም በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ክፍል ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር አንዷለም ዳኘ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን መሪር ሃዘን እየገለፅን ለሟች ቤተሰቦች፣ ጓደኞች፣ የሥራ ባልደረቦች እና ለመላው የሆስፒታሉ ማህበረሰብ መፅናናትን እንመኛለን።

ሕብረተሰቡን በቅንነት እና በታታሪነት የሚያገለግሉ የጤና ባለሙያዎች ላይ የሚደረግ ግድያ ተቀባይነት የሌለው እና የሚወገዝ ተግባር ነው::

 #ቡሬ ጎጃም-የካቲት 14፣ 1965 ዓ.ም
08/10/2024

#ቡሬ ጎጃም-የካቲት 14፣ 1965 ዓ.ም

በመጭው ሳምንት ለሚጀመረው የአመቱ ማጠቃለያ ፈተና አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን ተማሪዎች ተናገሩ።።።።።።።።።።።።።።።ሰኔ 8/2015 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) የ2015 የትምህርት ዘ...
17/06/2023

በመጭው ሳምንት ለሚጀመረው የአመቱ ማጠቃለያ ፈተና አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን ተማሪዎች ተናገሩ።
።።።።።።።።።።።።።።
ሰኔ 8/2015 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) የ2015 የትምህርት ዘመን በመጭው ሳምት በሚሰጠው የማጠቃለያ ፈተና ይጠናቀቃል። ታዲያ በየአመቱ ሰኔ ወርን በጉጉት የሚጠብቁት ተማሪዎች ከሰሞኑ ቤተ መፀሀፍቶች ተጨናንቀው ሰንብተዋል።
የኢትዮ ጃፓን ደብረማርቆስ እና ቡሬ ከተማ የሚገኘው የሽኩዳድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በመጭው ሳምንት ለሚሰጠው ማጠቃለያ ፈተና አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጋቸውን ነግረውናል።
ተማሪ ቤዛዊት መልካሙ በሽኩዳድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪ ናት። ትምህርት ቤቴን በጣም እወደዋለሁ ምቹ የመማር ማስተማር አካባቢ ያለውና መምህራን እኛን ውጤታማ ለማድረግ ተግተው የሚሰሩበት ነው ያለችው ተማሪዋ ለሴት ተማሪዎችም ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተናግራለች።
በመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት 97.7 በማምጣት ከአጠቃላይ 10ኛ ክፍል 1ኛ የወጣች ሲሆን በዚህ ወሰነ ትምህርትም በርካታ ተፎካካሪዎች ስለአሉብኝ በሚገባ ተዘጋጅቻለሁ ውጤቴንም አሻሽላለሁ ደረጃየንም አስጠብቃለሁ ስትል በልበ ሙሉነት ገልፃለች።
በኢትዮ ጃፓን ደብድረማርቆስና ሽኩዳድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች ቤተመፀሀፍት አጠቃቀማቸው በእጅጉ የሚያስደንቅ ነበር።

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ
1. በዌብ ሳይት ገጻችን http://www.anrseb.gov.et/
2. በዩቱብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCARNQWN5bm5z2JmKsC_Cn8w
3. በፌስ ቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Amhara-Education-Bureau
4. በቴሌግራም ቻናላችን t.me/anrse
ያግኙን
Source -Amhara Education Bureau

16/06/2023
ይህ የምትመለከቱት ቦታ ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ወረዳ ልዩ ስሙ (ፏፏቴ)የአሁን ስያሜው #አስራደ  #ፓርክ ይባላል ከዚህ በፊት የበርካታ ወጣቶችን ህይወት የቀሰፈ ለመዋኘት ብለው ገብተው (ጂን) በ...
13/06/2023

ይህ የምትመለከቱት ቦታ ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ወረዳ ልዩ ስሙ (ፏፏቴ)የአሁን ስያሜው #አስራደ #ፓርክ ይባላል ከዚህ በፊት የበርካታ ወጣቶችን ህይወት የቀሰፈ ለመዋኘት ብለው ገብተው (ጂን) በሚባል እርኩስ መንፈስ ወይም ሰይጣን ደማቸው እየተመጠጠ የሞቱ ሰወች የቅርብ አመታት ትዝታወቻችን ናቸው።
#ሀብታሙ ልየው በሚባል ተወዳጂ ወጣት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ከስምንት (8) አመት በላይ ገንዘቡን ,እውቀቱን ,ጉልበቱን በአጠቃላይ ኑሮውን ለዚህ ቦታ አሳልፎ በመስጠት እዚህ አድርሶታል ምስጋና ይገባዋል!!!
#ተፈጥሮን በሚገባ ጠብቆልናል,እኛ ጨፍጭፈን የጨረስናቸው እድሜ ጠገብ ዛፎችን እርሱ ተክሎ እየተንከባከበልን ነው, ብዙ ወጣቶችን ሰብስቦ ጥሩ ስነ ምግባር እንዲኖራቸው መልካምነትን,ሰው መርዳትን ,ተፈጥሮን እንዲከባከቡ እያስተማረልን ነው ብቻ ብዙ ነገሩ ፍቅር ነው።።።።።።
#ብዙ እቅዶች አሉትና ልጁን መርዳት የምትፈልጉ በሀሳብ,በጉልበት,በጥሬ ዕቃ,በገንዘብ ማገዝ አስፈላጊ ስለሆነ በቦታው በመገኘት ልጁን ለማናገር እና ተፈጥሮን ለማድነቅ መንፈሳችሁንም ለማደስ ወደቦታው እንድትሄዱ እጋብዛችኋለሁ!!!!!!!!!
#ሀብትየ መምህር ነህና እሺ አመት ኑርልኝ!!!!!!!!!!!!
ምንጭ-ወልደ አማኑኤል

ሽኩዳዶች ትውስታን የሚቀሰቅሱ ምርጥ ፎቶዎች እየመጡ ነው! ይቀጥላል •••••√
24/05/2023

ሽኩዳዶች ትውስታን የሚቀሰቅሱ ምርጥ ፎቶዎች እየመጡ ነው! ይቀጥላል •••••√

ትውስታ!!!1981 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችፎቶ ምንጭ-ሞላ አላምነህ
23/05/2023

ትውስታ!!!
1981 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
ፎቶ ምንጭ-ሞላ አላምነህ

የቡሬ ሽኩዳድ ተማሪዎች የበፊት ትውስታዎችን በፎቶ እያጋሩ ነው ! እናንተስ እጅ ከምን!
11/05/2023

የቡሬ ሽኩዳድ ተማሪዎች የበፊት ትውስታዎችን በፎቶ እያጋሩ ነው ! እናንተስ እጅ ከምን!

Address

Bure 03 Kebele
Bure

Telephone

+251587740128

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቡሬ ሽኩዳድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ቡሬ ሽኩዳድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት:

Shortcuts

Share

Category