Bure Shikudad Mini Media ቡሬ ሽኩዳድ ሚኒ ሚዲያ

  • Home
  • Ethiopia
  • Bure
  • Bure Shikudad Mini Media ቡሬ ሽኩዳድ ሚኒ ሚዲያ

Bure Shikudad Mini Media ቡሬ ሽኩዳድ ሚኒ ሚዲያ To Announce Every day Activity to the Concerned Body Literature, Sports and other activity

21/07/2023
30/04/2023

A total of 24 nations are now looking to build a strategic alliance that will challenge the US dollar's decades-long role as the world's reserve currency.

ቡሬ ሽኩዳድ ከራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ከፍ/ ፪ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ጋር የተካሄደ የወዳጅነት የመጀመሪያ ዙር እግር ኳስ ጨወታ በቀድሞ ተማሪዎች ከውጪ ሃገር በተላከ ማለያ ተንቆጥቁጠው የመ...
12/04/2023

ቡሬ ሽኩዳድ ከራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ከፍ/ ፪ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ጋር የተካሄደ የወዳጅነት የመጀመሪያ ዙር እግር ኳስ ጨወታ
በቀድሞ ተማሪዎች ከውጪ ሃገር በተላከ ማለያ ተንቆጥቁጠው የመጡት አቲከሞች አሸንፈዋል።

20/01/2023

ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱና ለዘገሊላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

10/01/2023


===================
11ኛ ክፍል ከ12ኛ ክፍል ባደረጉት ውድድር 11ኛ ክፍል ፪-ለ፩ በሆነ ውጤት አሸንፏል።

03/01/2023

ቆየት ያለ ነው፤ ኮመንታተሩ የተተቸበት ስለ ሞፋራህ ብቻ እያወራ ነገር ግን ኢትዮጵያ አሸነፈች። ዘረኝነት ደስ አይልም።

22/10/2022
09/10/2022

በህዳሴ ግድብ፣ አረንጓዴ አሻራ እና የስንዴ ምርት ያየነውን ውጤት በትምህርት ጥራት እንደግመዋለን - ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

----------------------------------------------

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመላው አገሪቱ የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ፈታኝ መምህራንን በበየነ መረብ አግኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፈተና ስርዓቱ በባለፋት አመታት ባልተገባ ሁኔታ የተለያዬ ፍላጎት ባላቸው አካላት ለችግር የተጋለጠ እንደነበር ጠቅሰው ዘንድሮ ከዚህ ችግር ለመላቀቅ በተደረገው ጥረት የመምህራን ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ሃላፊነታቸውን በታማኝነት እንዲወጡ አደራ ብለዋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በበኩላቸው እስካሁን በፈተናው ሂደት ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ የነበረው ዝግጅት የተሳካ እንደሆነ ገልጸው በተጀመረው መንገድ በስኬት እንዲጠናቀቅ ፈታኝ መምህራንን ጨምሮ በሂደቱ ድርሻ ያላቸው አካላት በመተባበርና በፍጹም የሃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ አሳስበዋል ።

አሁን በሁሉም 12ኛ ክፍል ፈታኝ ዩኒቨርስቲዎች ለፈታኞች ገለጻ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን ከሰዓት በኋላ ደግሞ የተፈታኞች ገለጻ የሚደረግ ይሆናል።
MOE

Address

BDR Road Direction
Bure

Telephone

+251989855186

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bure Shikudad Mini Media ቡሬ ሽኩዳድ ሚኒ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category