Bonga University Unofficial

Website

Bonga University Unofficial ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ውስጥ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው፡፡
BONGA UNIVERSITY IS ONE OF NEWLY OPENED UNIVERSITIES IN ETHIOPIA.

Thanks for being a top engager and making it onto my weekly engagement list! 🎉 Amanuel Aklilu, Lij Tege Ye Enatu, Getu Y...
22/09/2026

Thanks for being a top engager and making it onto my weekly engagement list! 🎉 Amanuel Aklilu, Lij Tege Ye Enatu, Getu Ye George

22/09/2026
07/07/2026

ለሶስተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ ፈተና ተፈታኞች ገለፃ/Oreintation/ ተሰጠ።

::::::::::: ሰኔ 30/2018 ዓ.ም::::::::::

ወደ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተመድበው ለመጡ የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ ፈተና ሶስተኛ ዙር ተፈታኞች ዛሬ ገለፃ /Oreinration/ተሰጥቷቸዋል።

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ዳይሬክተር መ/ር አጥናፉ አስፋው መሪነት የተከናወነው የዛሬው ገለፃ ከት/ት ሚ/ር የመጡ የፈተና ማዕከሉ ሀላፊ ጋር በመሆን ነበር።

ተማሪዎች በፈተና ወቅት ሊከተሉ ስለሚገቧቸው የስነ-ምግባር መመሪያዎች እንዲሁም አጠቃላይ በሚኖራቸው ቆይታ ዙሪያ ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል።

በገለፃው ወቅት ተማሪዎች የለፉበትን የዘመናት ድካም ተረጋግቶ ፈተናውን በመስራት ውጤታማ ልትሆኑ ይገባል የሚል ምክረ -ሀሳብም ተለግሰዋል።

በመጨረሻም በቆይታቸው ሁሉ በሀላፊነት ስሜት በዩኒቨርሲቲው መንቀሳቀስ እንደሚገባቸውም የገለፃው አካል ነበር።

በጋራ እንችላለን!

15/10/2025

Address

Bonga

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bonga University Unofficial posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share