Bonga University

Bonga University ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉንም እችላለሁ!

  We Can   2019 e.c
17/09/2026

We Can
2019 e.c

   #የጥሪማስታውቂያ ​በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፡፡የተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው መስከረም 7 እና 8 በመሆኑ በእነዚህ ቀናት በአካል ቀርባ...
08/09/2026

#የጥሪማስታውቂያ

​በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፡፡

የተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው መስከረም 7 እና 8 በመሆኑ በእነዚህ ቀናት በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እንገልፃለን ::

👉​በተጨማሪም በ2018 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው የሪሜዲያል ፕሮግራም ሲከታተሉ ለነበሩና በ2019 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርሲቲው አዲስ ለሚገቡ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

👉 ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

we can

28/06/2026

We can
64 A+( 4.0 CGPA) ወርቅና ዋንጫ-ዶክተር ተስፋዬ 🔥

64 A+ እና 4 ነጥብ ያመጣው ልዩ ተሸላሚ ከእንስሳት ህክምና ትምህርት ክፍል ዶ/ር ተስፋዬ ጥሞቲዮስ፣ የምረቃ ዕለቱን በጉጉት ሲጠባበቅ እንደነበር በመግለጽ ደስታ እንደተሰማው ተናግሯል፡፡

በዩኒቨርሲቲው በነበረው ቆይታ ጥሩ ጊዜ ማሳለፉን ገልጾ መምህራንም ያላቸውን ሳይሰስቱ በመለገሳቸው ለዚህ ውጤት መብቃቱን ጠቁሟል፡፡

በተለይ የአከባቢው ነዋሪዎች ለተማሪዎች ያላቸው አቀባበል የሚደነቅ መሆኑን በመግለጽ፣ ለተገኘው ከፍተኛ ውጤት ከዩኒቨርሲቲው ባሻገር የቤተሰብና የጓደኛ ሚና ከፍተኛ እንደሆነም አክሏል፡፡

ተመራቂው በቀጣይ በዩኒቨርሲቲው በተሰጠው ዕድል ለማገልገል ዝግጁ መሆኑንና በዚህም ደስታ እንደተሰማው ተናግሯል፡

በቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በመጀመሪያው የዲግሪ ምረቃ ሴቶቹ ታሪካውን ወርቅ በእኩል 3.77 CGPA  ወሰዱ 🔥የአላማ ፅናት ካለ ውጤታማ መሆን እንደሚቻል ከቦንጋ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተመረ...
27/06/2026

በቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በመጀመሪያው የዲግሪ ምረቃ ሴቶቹ ታሪካውን ወርቅ በእኩል 3.77 CGPA ወሰዱ 🔥

የአላማ ፅናት ካለ ውጤታማ መሆን እንደሚቻል ከቦንጋ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተመረቁ የሜዳልያ ተሸላሚ ሴቶች ተናገሩ

ኮሌጁ በዲግሪ መረሃ-ግብር ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 316 ዕጩ መምህራንን አስመርቋል ።

ከተመራቂዎቹ መካከል እቴነሽ ብርሃኑና ድንቅነሽ ክፍሌ በዲግሪ መርሃ-ግብር ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የሜዳልያ ተሸላሚ ሆነዋል ።

ሁለቱ እንስት ተመራቂዎች ከግብረ-ገብ ትምህርት ክፍል 3 ነጥብ 77 ተመሳሳይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል ።

ለዚህ ውጤታቸው የመምህራን አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸው በቀጣይም ማህበረሰቡን ለማገልገል ተዘጋጅተናል ብለዋል ።

የአላማ ፅናት ካለ ውጤታማ መሆን ይቻላል ያሉት ተመራቂዎቹ ሌሎችም ውጤታማ ለመሆን መትጋት እንዳለባቸው መክረዋል።

  We  can2018Congratulations all
27/06/2026

We can
2018
Congratulations all

27/06/2026

Congratulation የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዛሬ ተመራቂዎች
We can

    We canቅዳሜ ደረሰ .....ዝግጁ  በቀጥታ ከBonga university Live እንገናኝ  አድርጉላቸው ::
24/06/2026


We can
ቅዳሜ ደረሰ .....ዝግጁ በቀጥታ ከBonga university Live እንገናኝ
አድርጉላቸው ::

የቦንጋ ዩኒቨርስቲ የዋንጫና ሜዳሊያ አሸናፊው፤ ለእናቱ ያለውን ልዩ ፍቅር እንዲህ ብሏልየቦንጋ ዩኒቨርስቲ የከፍተኛ ማዕረግ ተመራቂው ለእናቱ ያለውን ፍቅር የገለፀበት ልዩ ቃል፦" ሁሌም ከአፌ...
17/03/2026

የቦንጋ ዩኒቨርስቲ የዋንጫና ሜዳሊያ አሸናፊው፤ ለእናቱ ያለውን ልዩ ፍቅር እንዲህ ብሏል

የቦንጋ ዩኒቨርስቲ የከፍተኛ ማዕረግ ተመራቂው ለእናቱ ያለውን ፍቅር የገለፀበት ልዩ ቃል፦

" ሁሌም ከአፌ የማልለያት፤ ለብዙዎች የማወራት እናቴ ናት ምስጋና የሚገባት።ይህ ዋንጫ የእናቴ ነው። ክብሩን እሷ ትውሰድ። ለእሷ የተሻለ ህይወት ስል ምንም አይነት መስዋዕትነት እከፍላለሁ። ምክኒያቱም እዚህ ለመቆሜ ምክኒያትዋ እሷ ነች"

we can

  we can
01/02/2026

we can

ቦንጋ ዩኒቨርስቲ
09/01/2026

ቦንጋ ዩኒቨርስቲ

Address

Bonga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bonga University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share