Tsegenet Vocational training centre

Tsegenet Vocational training centre Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tsegenet Vocational training centre, Education, Adis Ababa, Bole.

18/07/2026

📈በገበያ ጥናት የተለዩ 40 አዋጭ ቢዝነሶች ከአዲስ እይታ!🚀

አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ በሀገራችን ቢሰሩ እጅግ አዋጭ የሆኑ ከ 1,000 በላይ ቢዝነሶችን በገበያ ጥናት ለይቶና በተግባር ሙከራ አረጋግጦ በርካታ ደንበኞቹን ወደ ሥራ እያስገባ ይገኛል።

📌 አሁን ደግሞ በዚህ ክረምት ብትጀምሯቸው ከፍተኛ ትርፍ የሚያስገኟችሁን 40 አዋጭ ቢዝነሶች ለይቶ አቅርቦላችኋል። ቢዝነሶቹ በአነስተኛ፣ በመካከለኛ እና በከፍተኛ ካፒታል ሊሰሩ የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዳቸው በደንበኛው ፍላጎትና አቅም የሚወሰን አማራጭ ካፒታልና የማሽን አይነቶችም ተዘጋጅተውላችኋል።

1.💰 በአነስተኛ ካፒታል የሚሰሩ ቢዝነሶች

🛍️ የወረቀት ዘንቢል የማምረት ቢዝነስ
🧼 ፈሳሽ ሳሙና የማምረት ቢዝነስ
🧂 ጨው የማምረት ቢዝነስ
🕯️ ሻማ የማምረት ቢዝነስ
🧽 አጃክስ የማምረት ቢዝነስ
📦 የፒዛ እና የኬክ ቦክስ የማምረት ቢዝነስ
🧱 ጂብሰም ብሎክ የማምረት ቢዝነስ
📐 ጂብሰም ቦርድ የማምረት ቢዝነስ
♻️ ፕላስቲክ የመፍጨት ቢዝነስ
🛢️ የጥቁር አዝሙድ ዘይት የማምረት ቢዝነስ
@የዶሮ መኖ የማምረት ቢዝነስ

2. 💵 በመካከለኛ ካፒታል የሚሰሩ ቢዝነሶች
🧾 የካሽ ሬጅስተር ወረቀት የማምረት ቢዝነስ
🔌 ዳታ ኬብል የማምረት ቢዝነስ
🍬 ከረሜላ የማምረት ቢዝነስ
🔥 ብሪኬት (የከሰል አማራጭ) የማምረት ቢዝነስ
🥜 ኦቾሎኒ (የለውዝ ቂቤ) የማምረት ቢዝነስ
🧹 መጥረጊያ የማምረት ቢዝነስ
🩹 ፕላስተር የማምረት ቢዝነስ
🥢 ስቴኪኒ (የጥርስ ሳሙራ) የማምረት ቢዝነስ
🧽 የእቃ ማጠቢያ ሽቦ የማምረት ቢዝነስ
☕ የቡና (ኮፊ ሾፕ) ቢዝነስ
📎 የስቴፕለር ሽቦ የማምረት ቢዝነስ

3. 💳 በከፍተኛ ካፒታል የሚሰሩ ቢዝነሶች
🥫 ካቻፕ የማምረት ቢዝነስ
🧻 ሶፍት የማምረት ቢዝነስ
📄 የ A4 ወረቀት የማምረት ቢዝነስ
⚡ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ (የስዊች ቦርድ) የማምረት ቢዝነስ
🍱 የአልሙኒየም ቴክ-አዌ (የምግብ ማሸጊያ) የማምረት ቢዝነስ
🔩 ብሎንና ናት የማምረት ቢዝነስ
🍽️ የማይካ ሰሀን የማምረት ቢዝነስ
🩸 ሳኒተሪ ፓድ (የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ) የማምረት ቢዝነስ
📌 ሚስማር የማምረት ቢዝነስ
🏠 ቆርቆሮ የማምረት ቢዝነስ
🧼 ደረቅ ሳሙና የማምረት ቢዝነስ
🥤 የወረቀት ኩባያ የማምረት ቢዝነስ
🧦 ካልሲ የማምረት ቢዝነስ
📦 የካርቶን ሳጥን የማምረት ቢዝነስ
🧤 የሻወር ጓንት የማምረት ቢዝነስ
🛍️ ነን ዎቭን ባግ (የጨርቅ ከረጢት) የማምረት ቢዝነስ
🧽 ስፖንጅ የማምረት ቢዝነስ
✉️ ኢንቨሎፕ የማምረት ቢዝነስ

🏦 የቁጠባና የብድር አቅርቦት
በአሚጎስ ቁጠባና ብድር አገልግሎት፦ መግዛት በሚፈልጉት ማሽን ወይም መጀመር በሚፈልጉት ቢዝነስ ካፒታል መሰረት፣ አሚጎስ ባመቻቸው የተለያዩ አማራጮች በቀላሉ ብድር አግኝተው ወደ ሥራ መግባት ይችላሉ።

✨ አሁኑኑ ይወስኑ፤ የነገ ስኬትዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ! ✨

📞 ለበለጠ መረጃና ፈጣን ግንኙነት
📍 አድራሻ፦ ሜክሲኮ፣ ኬኬር ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 227
☎️ ስልክ ቁጥር፦ 📱 0978212121 / 📱 0901842121
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.addiseyta.com
📱 በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን፦
📺 YouTube | 🐦 Twitter | 📸 Instagram | 🔵 Facebook | 🎵 Tiktok | ✈️ Telegram
🌟 አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ! 🌟
"ህልምዎን እንተገብራለን!"

Address

Adis Ababa
Bole

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsegenet Vocational training centre posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Tsegenet Vocational training centre:

Shortcuts

Share

Category