10/08/2025
ይህ ቻናል የቀደምት አበው ተጋድሎ፣ የሕይወት ተሞክሮ፣ የጥንታዊያት ገዳማት ዝክረ ነገር የሚወሳበት፣ ነገረ ሥነ-ፍጥነት ከሐኖስ እስከ በርባኖስ በጥበብ አክናፍ የሚቃኝበት፣ የትርጓሜ መጻሕፍት፣ የቅኔ (ዋድላና ዋሸራ)፣ የአቡሻኽር እና የፍትሐ ነገሥት የምስክር መምህር በሆኑት በታላቁ ሊቅ በሊቀ ብርሃናት ቆሞስ አባ ይባቤ (የኔታ) የፍትሐ ነገሥት ምንነት የሚመሰጠርበት ነው።
እንዲሁም ስለ ፈለገ ብርሃን ናዳ ማርያም ገዳም፣ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ዘናዳ ገዳም፣ ደብር ቅዱስ ጋፈራ ይምርሃነ ክርስቶስ ወነአኲቶ ለአብ ወአቡነ ሐራ ገዳም፣ ስለ አቡነ ዘርዐ ቡሩክ እና ስለ ክብረ ደናግል ናዳ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም ታሪክ፣ የልማት ሥራዎች፣ የጠበልና መሰል አገልግሎቶች ይቀርቡበታል።
ስለሆነም ይፍጠኑ follow ያድርጉ!
ክብር ያድልልን!!