Highland College Distance Education

Highland College Distance Education Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Highland College Distance Education, Education, ቀበሌ 14 አዲሱ መናኸሪያ አካባቢ, Bahir Dar.

06/12/2021

ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ!!!
=========== ========

የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ዌብሳይት አግልግሎቱን በጥራት መስጠት ያስችለው ዘንድ አንዳንድ ማሻሻያዎችን ለማድረግ ሲሰጥ የነበረው አገልግሎት ለጊዜው ተቋርጦ እንደቆየ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በዌብሳይቱ የተለያዩ ማስተካከያዎች ተደርገው አሁን ለአገልግሎት ዝግጁ ስለሆነ የእውቅና አገልግሎት እንዲሁም ሌሎች የኤጀንሲውን መረጃዎች ከሲስተሙ ማግኘት እንደምትችሁ እያሳዎቅን፡-

• ማንኛውም ተጠቃሚ እውቅና የነበራቸውን/ያላቸውን ፕሮግራሞች እና የፕሮግራሞቹን መረጃ
ከ Home page https://herqa.edu.et/ ላይ ማግኘት ይቻላል።
• እንዲሁም እውቅና የነበራቸው/ያላቸውን ተቋማት ከ HEI https://herqa.edu.et/hei ላይ ማግኘት እንደምትችሉ እየገለጻለን፡፡

በተጨማሪም
======
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከታህሳስ 4/2014 ዓ.ም ጀምሮ የእውቅና ጥያቄ አገልግሎቶችን በሲስተሙም/HEMIS ላይ እንድትልኩ እናሳውቃለን።

የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ
ህዳር 27/2014 ዓ.ም

16/09/2021
09/04/2021
08/04/2021

በ2013 ዓ/ም የመሰናዶ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ በግል ተቋማት መደበኛና መደበኛ ባልሆኑ አማራጮች ለመማር አነስተኛ የመቁረጫ ነጥብ
ለወንዶች 330 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ
ለሴቶች 320 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ
2013 ዓ/ም

08/04/2021
08/04/2021

የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ፡፡

በዚህም የተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡

ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች ደግሞ ለወንድ 368 እንዲሁም ለሴት 358 መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ዑርቃቶ ገልጸዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም መስማት ለተሳናቸው ለወንድ 350 እንዲሁም ለሴት 345 ሲሆን ለአርብቶ አደሮች አካባቢ ደግሞ 358 መግቢያ ውጤት ሆኗል፡፡

ከዚህ ባለፈም በትግራይ እና መተከል ደግሞ ለወንድ 358 ለሴት ደግሞ 350 መሆኑንም ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፡፡

ለማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት ደግሞ 358 ሆኗል፡፡

ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 358 እንዲሁም ለሴት 348 ሆኗል፤ መስማት ለተሳናቸው ለወንድ 340 እንዲሁም ለሴት 335 እንዲሆን ተወስኗል፡፡

በትግራይና መተከል ደግሞ ለወንድ 348 እንዲሁም ለሴት 340 ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በሙሃመድ አሊ እና መታገስ አየልኝ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

02/03/2021
22/12/2020

ለ2013 ዓ.ም በርቀት አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በመጀመሪያ ዲግሪ ለማስተማር ምዝገባ ላይ ነን!!
ፈጥነው ይመዝገቡ!!! Registration is On!!!

Address

ቀበሌ 14 አዲሱ መናኸሪያ አካባቢ
Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Highland College Distance Education posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Highland College Distance Education:

Shortcuts

Share

Category