Geregera primary school

Geregera primary school መኖር የሚጀምረው አለመኖርን ከመፍራት ነው !!

18/12/2025
02/10/2025
28/09/2025

የእኚህ አባት ልብ የሚነካ ታሪክ: '

ያልተሸጠ ችቦ' የያዘው አባት የት ነው?

አንዳንድ ጊዜ፣ አንድ ፎቶግራፍ ከመቶ ቃላት በላይ ይናገራል። አሁን ደግሞ የብዙ ሰዎችን ቀልብ የሳበ እና ለፍለጋ ያነሳሳ ታሪክ ይዘን መጥተናል። ይህ ፎቶ የሚያሳየው 'ያልተሸጠ ችቦ' በእጁ የያዘውን አባት ነው።

የእኚህ አባት ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከተሰራጨ በኋላ፣ የብዙ ሰዎችን ልብ ነክቷል። በየቦታው ያሉ ደጋግ ሰዎች "አባታችንን አፋልጉን፤ ልንረዳቸው እንፈልጋለን" እያሉ በጉጉት ሲጠይቁን ነው።

እኛም ከ9 ዓመት በፊት እንደምናደርገው...
ከጉርሻ ፔጅ የምናስተላልፈው ግልጽ መልእክት አለን። የድጋፍ ስራችን መርህ ሁሌም አንድ ነው፡ ተረጂውን ከረጂው ጋር በአካል ማገናኘት!

* እኛ በራሳችን አካውንት ብር አስገቡ አንልም።
* እናንተም ሌላ ሰው አካውንት ላይ አታስገቡ—

በቀጥታ ለተረጂው ማድረስ እንደሚሻል እናምናለን። ረጂውና ተረጂው ሲገናኙ ድጋፉ የበለጠ ትርጉም ይኖረዋል።

ይህንን ፖስት ሼር በማድረግ የእኚህን አባት ቦታ ለማግኘት እንተባበር። የእኛ የጋራ ጥረት የእኚህን አባት ታሪክ ሙሉ ለማድረግ እና በጎ ምኞታችንን ወደ ተግባር ለመቀየር ይረዳናል።

ይህንን ሼር ያድርጉ! አባታችንን አፋልጉን!
ይህ ታሪክ እንዲጠናቀቅ የእርስዎ እርዳታ ያስፈልጋል። ይህንን መልዕክት ለብዙ ሰው ያጋሩ።

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

Six Minutes of Midnight: A Rare Solar Eclipse to Dazzle the DayGet ready for a truly extraordinary cosmic event on Augus...
26/07/2025

Six Minutes of Midnight: A Rare Solar Eclipse to Dazzle the Day

Get ready for a truly extraordinary cosmic event on August 2, 2027 a total solar eclipse that will plunge parts of the world into six unforgettable minutes of daytime darkness.

During this rare spectacle, the moon will completely block out the sun, revealing the sun’s breathtaking outer atmosphere known as the corona a glowing, fiery halo that’s usually hidden from view. This eclipse is set to be one of the longest on record, offering skywatchers an extended look at this mesmerizing phenomenon.

The very best seats for this celestial show will be across North Africa, the Middle East, and parts of Asia, where the eclipse will reach its maximum length and brilliance. For astronomers and scientists, it’s a golden opportunity to study the sun’s corona and uncover new insights about our nearest star secrets only revealed during these rare moments of totality.

Whether you’re an avid stargazer or just curious about the wonders of our universe, this is a date you’ll want to circle in red. Don’t miss your chance to experience a midday twilight and be part of a cosmic event that won’t come around again for decades.

Credit: Based on scientific reports and astronomical forecasts for the August 2, 2027 total solar eclipse.

10/07/2025

የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ የግብር ከፋዩን ጥያቄዎች የሚመልስ ነው :- እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
*******

የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ ከዚህ በፊት ከግብር ከፋዩ የሚነሱ ጥያቄዎችን የሚመልስ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ተናገሩ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በረቂቅ ማሻሻያ አዋጁ ላይ የአስረጂ መድረክ አካሂዷል።

ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ግብር ነፃ የተደረገው እስከ ብር መጠን 2000 የሚያገኙት ላይ መሆኑ በመድረኩ ተነስቷል።

የ35 በመቶ የግብር ክፍያ መጠን መነሻው ከ14 ሺህ ብር በላይ በሆነ ደሞዝ ላይ መሆኑም በረቂቅ አዋጁ መካተቱ ተመላክቷል።

በመድረኩ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው፣ የገቢ ግብር አዋጁ ሳይሻሻል የቆየ በመሆኑ እና አሁን የተቀመጠው ምጣኔም መንግሥት ያገኝ የነበረውን ገቢ በመተው የተቀመጠ መሆኑን አስረድተዋል።

በግብር ሥርዓት ውስጥ ከተመዘገቡት ግብር ከፋዮች መካከል በትክክል ግብር የሚከፍሉት ከ63 በመቶ የማይሻገሩት መሆናቸውን አንስተው፣ የተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ ይህንን ክፍተት በመሙላት ፍትሐዊ የግብር ሥርዓትን የሚያመጣ መሆኑን ተናግረዋል።

ረቂቅ አዋጁ በቀጣይ የሕዝብ አስተያየት እንደሚሰበሰብበት በአስረጂ መድረኩ ላይ ተጠቁሟል።

በሳምሶን ገድሉ

#የገቢግብር

30/06/2025

ባለቤትሽ (የፍቅር ጓድሽ) እንዳይተውሽ ማድረግ ካሉብሽ ጥንቃቄዎች ውስጥ፦

፩) ወንዶች በማይከበሩበት ቦታ መቆየት
አይፈልጉም።
ይህ ኩራት ወይም እብሪተኝነት አይደለም።
የክብራቸውና የማንነታቸው ጉዳይ ነው። እንደ
አክብሮት ማጣት ወንዶችን የሚያናድዳቸው
ነገር የለም። ራሳቸው ለራሳቸው ካልሆኑ
ማንም እንደማይመጣላቸው ስለሚያውቁ
እራሳቸውንም ሌላውንም ያስከብራሉ።

ስለዚህ በቀልድ መሀልም ቢሆን ክብሩን
ከመንካት ተቆጠቢ። ወንድ በክብሩና በማንነቱ
ጉዳይ ስሜታዊ ነው።

፪) ወዳጅ ዘመዶቹን አክብሪ።
ልክ እንደ ራሱ የወዳጅ ዘመዱን ክብር
ስለምፈልግ ጠብቂለት። እንዳትወጃቸው
የሚያደርግሽ ምክንያት ብታገኝ እንኳን
ክብራቸውን አትቀንሽ።

፫) ሙያተኛ ሁኝ።
ሌላው ቢቀር በምግብ አሰራር ከየትኛዋም ሴት
ያነሰች አትሁኝ። ያልቻልሽውን ተማሪ፤ ጠይቂ።
ያቀረበልሽን ጨምረሽ እንጅ አጉድለሽ
አትስጭ። አጣፍጠሽ ስሪ። በዚህ ምክንያት
የሚኮራብሽ እንጅ የሚሸማቀቅብሽ አትሁኝ።

፬) ምስጢር ጠባቂ ሁኝ።
ከእሱና ከቤተሰባችሁ ጋር ያለው ጉዳይ
ገመናችሁ ስለሆነ ለማንም አትንገሪ።
ምስጢሩን ስትጠብቂ የበለጠ ትታመኛለሽ።
ጉድለት ካለበት ሁለታችሁ ጨርሱት።

፭) ሀሜተኛ አትሁኝ።
ስትገናኙ ስለራሳችሁ፣ ስለስራችሁ ካልሆነ
በስተቀር ማንንም እያነሳሽ አትሚ። ሀሜት
የሀጢአት ስር መሆኗንም አስቢ።

፮) ንጽህናሽንና ውበትሽን ጠብቂ።
የራስሽንና የቤትሽን ንጽህና እንዲሁም
ውበትሽን ጠብቂ። ወንድ ዝርክርክ ያለ ነገር
አይወድም።

፯) አባካኝ አትሁኝ።
እሱ ደክሞ አንቺ ደክመሽ የምታገኙትን
በአግባቡ ተጠቀሙ። ከመጠን በላይ ስታወጭ
ልፋቱን እንደናቅሽበት ሊያስብ ይችላል።

፰) ቅናት ካለብሽ ቀንሽ።
መውደድሽ ቅናት ሊያመጣብሽ ቢችልም ከልክ
እንዳያልፍ ተጠንቀቂ። ቅናት ጥርጣሬ
ያመጣል። ጥርጣሬ ደግሞ ጭቅጭቅና ጥል
ያስከትላል። በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ
አብረሽው መሆንሽን ብቻ አሳይው።
እንዳመንሽው ሲያይ የበለጠ ይታመንሻል።

፱) ኃላፊነት አትፍሪ።
ቤተሰብን በመምራት፣ በማህበራዊ ግንኙነት
የሚመጣውን ኃላፊነት በመቀበልና
በመወጣትና መሰል ጉዳዮች ላይ ከእሱ ጋር
እየተናበብሽ ፈጽሚ። ጀግናው ያደርግሻል።

፲) ቤቱ ሰላሙ ነውና ሰላሙን እንዲያገኝ እርጅው።
በቤቱ ማረፍ፣ መረጋጋት፣ ሰላም ማግኘት፣
ራሱን ማዳመጥ ከቤተሰቡ ጋር ማሳለፍ
ይፈልጋል። አብዛኛው ወንድ እርጋታና
ብልሃት እንጅ ጫጫታ፣ ክርክር፣
ጭቅጭቅና ግርግር አይፈልግም።

፲፩) በወሬ አትሸበሪ።
አንቺንና እሱን ወይም ቤተሰባችሁን
የሚመለከት ወሬ ከተለያየ ቦታ ሊደርስሽ
ይችላል። ወዲያው ሰምተሽ ለብቻሽ
አትወስኝ። ወሬ ብዙ ቤት አፍርሷልና
መጀመሪያ ከእሱ ጋር ተወያዩበት።

፲፪) በሚያደርገው ጥረትና ልፋት ሁሉ ከጎኑ ሁኝ።
ድጋፍሽ በተግባር ጭምር ይሁ። ፍላጎቱን
አክብሪ፤ ገደቡን አትለፊ፤ አትፈታተኝው።

==========================

Among the precautions you should take to prevent your husband (lover) from leaving you:

1) Men don't want to be in a place where they are no

24/06/2025

Follow me!!

Address

Adet
Bahir Dar

Telephone

+251906402450

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geregera primary school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share