ሒላል ቲዮብ / HILAL Tube

ሒላል ቲዮብ / HILAL Tube ኢስላማዊ ዳዕዋዎችን ለሙስሊሙ ማህብረሰብ በአላህ ፍቃድ ተደ?

14/06/2022

#ጥፍጥና ቆራጭ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أكثِروا ذكرَ هاذمِ اللَّذّاتِ: الموتِ﴾

“ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን (ሞት) ማስታወስ አብዙ።”

📚 ሰሂህ አልጃሚ: 1210

31/05/2022

ሰለፊዮች ከሌሎቹ አንጃዎች ከሚለዩባቸው ጉዳይ ውስጥ
የኛ የሚሏቸው መሻይኾች እንኳ ቢሳሳቱ ተሳስታችኋል ለማለት አለማፈራቸው ነው። ስህተትን ስህተት ለማለት አይፈሩም።

አህባሾችና ሱፊዎች ግን የራሴ የሚሏቸው ግለሰቦች ቢሳሳቱ ስህተታቸው ሀቅ አስመስሎ ለማቅረብ ነው የሚሟሟቱት።

31/05/2022

ሁለት ነገሮችን ለይተን ልናውቅ ይገባል የዓቂዳ ጉዳይና የተቋማችን ነገር

ሁሉም ወደ ዓቂዳው መስበኩ የማይቀር ጉዳይ ነው። ቁርአንና ሀዲስን መሰረት አድርጎ ሶሀቦች ወደ ነበሩበት ትክክለኛው ዓቂዳ የሚሰብክ እንዳለ ሁሉ እምነቱን ዒልመል ከላም በተሰኘው ሎጂክ ላይ መስርቶ ወደዛ የሚጣራም አለ።

ርእሳችን ግን «ዓቂዳ ሼር እንደራረግ» ወላ «መጅሊሱ በሆነ ዓቂዳ ይመስረት» ምናምን ሳይሆን «የትኛውንም ሙስሊም ማህበረሰብ አግላይ ያልሆነ የጋራ ጠንካራ ተቋም ይኑር» ነው።

ይህን ያልተረዱ አንዳንድ ግለሰቦች የሚሰነዝሯቸው አስተያየቶች የተለያዩ ናቸው። አንዳንዱ «እነ እገሌ ከነገሌ ጋር ተቀላቀሉ» ይልሀል። ሌላው «የእነ እገሌ ዓቂዳ ከኛ ዓቂዳ ጋር ፈፅሞ አይዋሀድም» ሌላም ሌላም

ዘ መቀላቀል!!

سارت مشرقة وسرت مغربا شتان بين مشرق ومغرب

ሁላችንም የጋራ አጀንዳችንን በወል ተረድተን ለኡማው ጠቃሚ ነገር ከማሳለፍ ውጭ በስሜታዊነት ለትውልዱ የማይበጅ ነገር ከማትረፍ ልንቆጠብ ይገባል።

አላህ ሁላችንንም በቅኑ መንገድ ላይ ያፅናን

©ኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን

1000ፎሎወርስ አመኣአግናለሁ ኢንሽዓላህ በቅርቡ አሪፍ አቀራረብ   tiktok.com/
30/05/2022

1000ፎሎወርስ አመኣአግናለሁ ኢንሽዓላህ በቅርቡ አሪፍ አቀራረብ
tiktok.com/

ከጎንደር አንድ እህቴ ጋር ደውዬ ያረጋገጥኩት ሱቄን ዘግቼ ወደ ቤት ለመሄድ ታክሲ ለመያዝ ስሄድ አስቆሙኝ እና ሂጃብሽን አውልቂ የታል ማተብሽ አሉኝ አላወልቅም እኔ ሙስሊም ነኝ ስላቸው በጥፊ...
27/04/2022

ከጎንደር አንድ እህቴ ጋር ደውዬ ያረጋገጥኩት
ሱቄን ዘግቼ ወደ ቤት ለመሄድ ታክሲ ለመያዝ ስሄድ አስቆሙኝ እና ሂጃብሽን አውልቂ የታል ማተብሽ አሉኝ አላወልቅም እኔ ሙስሊም ነኝ ስላቸው በጥፊ ሲሉኝ ሮጥኩ ከዛም ድንጋይ ወርውረው ጀርባዬን መተው ጣሉኝ ያዛት ያዛት ብለው ግር ብለው ሲመጡብኝ እንደ ምንም ተነስቼ የሙስሊም ቤት ገባሁ እዛው ነው ያደርኩት አለችኝ
ተመልከቱ ተወልዳ ባደገችበት ቀዬዋ የሚደርሰው በደል
አለህ የእጃችሁን ይስጣችሁ እጃችሁን ይቁመጠው
አላህ ዝንጀሮ ያርጋችሁ
انه على كل شيء قدير
abu Nesiha

19/04/2022

አሰላሙዓለይኩም

31/03/2022

አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ

ሙስሊሞች አራጆች ናቸውን ??         ክፍል 1    አብዛኞቹ የሌላ እምነት ተከታዮች በሙስሊም  ላይ  የሚነዙት የሚቀጥፉ ውሸት አለ።እሱም ሙስሊሞች አራጆች ናቸው ይላሉ ነገር ግን ሙስሊ...
27/03/2022

ሙስሊሞች አራጆች ናቸውን ??

ክፍል 1

አብዛኞቹ የሌላ እምነት ተከታዮች በሙስሊም ላይ የሚነዙት የሚቀጥፉ ውሸት አለ።እሱም ሙስሊሞች አራጆች ናቸው ይላሉ ነገር ግን ሙስሊሞች ከዚህ የውሸት ትርክት የፀዱ ናቸው።ሙስሊሞች ያርዳሉ ካልከኝ አወ ያርዳሉ እልሃለው ሚያርዱትም ሙክት በግ በሬ ከሰጠሃቸው ስለት በሆነ ቢላዋ ሚታረደውን እንስሳ ሳያሰቃዩ ያርዳሉ።ምክንያቱም ሙስሊሞች እንስሳትን ሲያርዱ እንዳያሰቃዩ ኢስላም ያዛቸዋል።ለሙስሊሞች ኢስላም ያስተማራቸው እዝነትን ነው፡፡፡

አቡ ሒላል

የሱና ዱዓቶቻችን ስራ ላይ ናቸው፡፡አላህ ይጨምርላቸው።  ሸይኽ አህመድ ሸይኽ አደም አላህ ይጠብቅልን  አዲሱ መጽሃፍ  ገብያ ላይ ይገኛል
17/03/2022

የሱና ዱዓቶቻችን ስራ ላይ ናቸው፡፡አላህ ይጨምርላቸው።

ሸይኽ አህመድ ሸይኽ አደም አላህ ይጠብቅልን
አዲሱ መጽሃፍ ገብያ ላይ ይገኛል

√  በህይወት ውስጥ ላገኘህ መጥፎ ነገር አሏህን አመስግን ππ ¶ ምክንያቱም እነዚህ ነገራቶች ከዚ በፊት ያላየሀቸውና ያልተጠነቀቅላቸውን ፀጋዎች ለማየት አይንህን ይከፍቱልሀል!!     አልሃ...
13/03/2022

√ በህይወት ውስጥ ላገኘህ መጥፎ ነገር አሏህን አመስግን
π
π
¶ ምክንያቱም እነዚህ ነገራቶች ከዚ በፊት ያላየሀቸውና ያልተጠነቀቅላቸውን ፀጋዎች ለማየት አይንህን ይከፍቱልሀል!!

አልሃምዱሊላህ በል!!

አቡ ሒላል

13/03/2022
ክርስትያኖች ያልተረዱት ጉዳይ    ሙስሊሞች ስለ እየሱስ(ዐ.ሰ)እና ስለ እናቱ - ማርያም-የሚያሳዩት እውነተኛ ፍቅርና አክብሮት የመነጫው የእምነታችውን ከአስተማራቸው ቁርዓን መሆኑን ክርስትያ...
10/03/2022

ክርስትያኖች ያልተረዱት ጉዳይ

ሙስሊሞች ስለ እየሱስ(ዐ.ሰ)እና ስለ እናቱ - ማርያም-የሚያሳዩት እውነተኛ ፍቅርና አክብሮት የመነጫው የእምነታችውን ከአስተማራቸው ቁርዓን መሆኑን ክርስትያኖች የተረዱት አይመስልም።እንዲሁም ማንኛውም ሙስሊም ክብሩን የእየሱስ(ዒሳ) ስም ሲነሳ "ዐለይሂሰላም" -ሰላም በእርሱ ላይ ይሁን ሳይል እንደማያልፍ አያውቁም።

አቡ ሒላል

ኢስላሚክ ዳዕዋ

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሒላል ቲዮብ / HILAL Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ሒላል ቲዮብ / HILAL Tube:

Shortcuts

Share