Amhara Students Media Center

Amhara Students Media Center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amhara Students Media Center, Education, Amhara region, Bahir Dar.

10/02/2021

We are fano

18/04/2020

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዳምሱር በሠላም አደረሳችሁ

12/04/2020

Covid -19 and ADP are the same.

ፍኖ ዘ አማራ
02/04/2020

ፍኖ ዘ አማራ

13/03/2020

"ለአማራ ህዝብ ማህበረሰባዊ ስሪት የሚቀርበው ፍልስፍና ለዘብተኛ ሊበራሊዝም ነው!" - ረ/ኘ በለጠ ሞላ

ከአማራ ህዝብ ማህበረሰባዊ ስሪት ተነስተን፣ ለአማራ ህዝብ የሚሆነው የፖለቲካ ፍልስፍና ለዘብተኛ ሊበራሊዝም ነው። የሰው ልጅ በተፈጥሮው፣ የአማራ ህዝብ በተለይ በምንም ሃይል የማይቀልጥ ማህበረሰባዊ መስተጋብር አለው። ከዚህ በተጨማሪም ግለሰባዊ aspects አለው። በመሆኑም ማህበረሰባዊውንም፣ ግለሰባዊውንም ያቀፈ ለዘብተኛ ሊበራሊዝም የፖለቲካ ፍልስፍናችን ለማድረግ ወደናል።

የአማራ ህዝብ በላቡ፣ በጥረቱ የሚያድር ጠንከራ ሰራተኛ ነው። ሰርቶ ካፒታል መሰብሰብ ያውቅበታል። የሰበሰበውን ካፒታልም እንዴት invest ማድረግ እንዳለበት ጥልቅ እውቀት አለው። በዘፈኖቹ ዴሞክራሲያዊ ያልሆኑ መሪዎቹን ይሸነቁጣል። የማይመቸውን ጉዳይም በቅኔ ይተቻል። ለዚህ ደግሞ አንድ ምሳሌ ማንሳት እንችላለን። በንጉሱ ዘመን የስርዓቱ አገልጋይ መሆናቸው ሳይገድባቸው እነ ክቡር ዶክተር አዲስ አለማዬሁ የንጉሱን ህፀፆች በብዕራቸው ያመላክቱ ነበር። በዚህም ሊበራል የሆነ አመለካከት አለው ማለት እንችላለን። ከዚህ አኳያ ካየነው የአማራን ግለሰባዊ ማንነት ማክበርና ማስከበር የሚችል የፖለቲካ ፍልስፍና ያስፈልገዋል።

በሌላ መልኩ ባለፉት 50 አመታት በተለይም ባለፉት 30 አመታት በአማራ ላይ ጥላቻ ታውጇል። ታላቁን የአማራ ህዝብም "አማራ የለም" እስከ ማለት ተደርሷል። አማራ በተገኘበት ሁሉ እንዲሳደድ፣ እንዲገደል፣ ንብረቱ እንዲወድም ሆኗል። በዚህም አማራ እንደ ብሄር የህልውና አደጋ ተጋርጦበታል። ይህንን አደጋ በድል የምንወጣው ደግሞ እንደ አማራ በቡድን አንድ ሆነን ስንታገል ነው። ይሄንን ሁኔታ በጥልቀት ስናየው ደግሞ ማህበረሰባዊ aspects ወሳኝ መሆኑን እንረዳለን። ሌላም አያሌ የአማራ እምቅ ማህበረሰባዊ ካፒታል መጥቀስ ይቻላል። እድሩን፣ እቁቡን፣ እንደ ማህበረሰብ ህግ አክባሪነቱን... ሌሎችም መጥቀስ ይቻላል።

ከላይ ካነሳናቸው የአማራ ስሪቶች ተነስተንም "ማህበረሰባዊና ግለሰባዊ ማንነትን" በአንድነት የጠመረ የፖለቲካ ፍልስፍና አብን ይዞ ብቅ ብሏል። እሱም ለዘብተኛ ሊበራሊዝምን ነው።

(ረ/ኘ በለጠ ሞላ - በዋሽንግተን ዲሲ ከአስራት ሚዲያ ጋር ስለ አብን ፖለቲካል ፍልስፍና ከአብራራው የተወሰደ)

23/02/2020

Address

Amhara Region
Bahir Dar
222222

Telephone

0947083548

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Students Media Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category