Bahir Dar Computer and Engineering Software Traning Institute

Bahir Dar Computer and Engineering Software Traning Institute Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bahir Dar Computer and Engineering Software Traning Institute, Education, Bahir Dar kebele 03 @ the back of atse sertse di**le elemntary school, Bahir Dar.

 Dar computer & engineering software training institute   ውድ የዚህ ፔጅ ተከታዮች መልዕክታችሁን message ከሚለው ጋ ገብታችሁ text ብታደርጉልን ይደር...
27/06/2020

Dar computer & engineering software training institute
ውድ የዚህ ፔጅ ተከታዮች መልዕክታችሁን message ከሚለው ጋ ገብታችሁ text ብታደርጉልን ይደርሰናል።
እናመሰግናለን!!!

ባህር ዳር የኮምፒውተር እና የኢንጅነሪንግ ሶፍትዌር ማሰልጠኛ ተቋም Bahir Dar computer&engineering software training institute    የክረምት ምዝገባ ጀምረና...
24/06/2020

ባህር ዳር የኮምፒውተር እና የኢንጅነሪንግ ሶፍትዌር ማሰልጠኛ ተቋም
Bahir Dar computer&engineering software training institute
የክረምት ምዝገባ ጀምረናል ይምጡና የሚፈልጉትን ሶፍትዌር ይሰልጥኑ
#1 በክላስ 3 ተማሪ ብቻ
#2 በቀን 7 ፈረቃ እናስተናግዳለን የሚመችዎትን ሰዓት ራስዎ መርጠው መሰልጠን ይችላሉ
#3 ለአካል ጉዳተኞች እና ለህፃናት በነፃ መስጠት የሚታወቀው ተቋማችን አሁንም ይህን ባህሪውን እንደተላበሰ ነው
#4 ለተማሪዎች ልዬ ቅናሽ እናደርጋለን
ይምጡና ይጎብኙን
አድራሻ:-ባህር ዳር ቀበሌ 03 አፄ ሰርፀ ድንግል ት/ቤት ጀርባ ከውዴ ቡና 40ሜ ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ:-0918069417/0920629556 ይደውሉ በደስታ እናስተናግደዎታለን
google map ይጠቀሙ

Bahir Dar computer and engineering software training instituteWe are delighted to start summer training program as simil...
24/06/2020

Bahir Dar computer and engineering software training institute
We are delighted to start summer training program as similar to the previous year,but for covid 19 is one of the routine case to reduce the number of students in one class
in this year we hold 4 numbers of students in one class
Start now to register....
Address Bahir Dar kebele 03 back of atse sertse di**le elementary school
For more contact +251918069417/+25120629556
You can use google map...
Near to Bete daniel Hotel/40m apart from wude coffee

ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች  በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
09/05/2020

ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላችሁልን ?      ተቋማችን በ covid19 ወረርሽኝ ምክንያት ለ1ወርና ከዚያ በላይ መዝጋቱ ይታወቃል ቢሆንም ግን ተቋሙ የcovid19 ወረርሽኝ ከግምት ወስ...
08/05/2020

ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላችሁልን ?
ተቋማችን በ covid19 ወረርሽኝ ምክንያት ለ1ወርና ከዚያ በላይ መዝጋቱ ይታወቃል ቢሆንም ግን ተቋሙ የcovid19 ወረርሽኝ ከግምት ወስጥ በማስገባትና ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ማለትም የህክምና ባለሙያዎችን ትምህርትና ምክር በመተግበርና በመስራት የበኩላችንን ኃላፊነት በመወጣት ተቋሙ በአድስ የወንበርና የኮምፒውተር አቀማመጥ ስርዓት በመጠቀም እንዲሁም ሳኒታይዘር በመጠቀምና ግንቦት 01 በአዲስ መልኩ ተቋሙ የመማር ማስተማሩን ሂደት ይጀምራል::
2010
Mobile:-0918069417
:-0920629556
tel:-0583209797

Address

Bahir Dar Kebele 03 @ The Back Of Atse Sertse Di**le Elemntary School
Bahir Dar
BAHIRDAR@2010

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar Computer and Engineering Software Traning Institute posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category