07/01/2025
ስሙ ድንቅ መካር | "ሀ" መዘምራን ጋር የጌታን የልደት መታሰቢያ በዓል በተመለከተ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shiloh International Theological Seminary, Awassa.
07/01/2025
23/06/2024
እግዚአብሔር ለአንድ የእርሱ ለሆነ ተልዕኮ ሲያጨን የሚሰጠን ነገር ቢኖር ጸጋ ስጦታውን ነው፡፡ ይህንን የሚያደርገው እርሱ ከእኛ ጋር በመሆን በእኛ አልፎ ሊደርሳቸው የሚፈልጋቸው አካላት ስላሉ ነው፡፡ የአገልግሎት የጸጋ ስጦታ - ከእግዚአብሐየር ተሰጥቶ እኛ በባላደራነት የምናገለግልበት ጥሪ እንደመሆኑ ትጋትን እንጂ ቸልተኝነትን ልናሳይ አይገባንም፡፡
11/06/2024
https://youtu.be/vo3r3eVrCWU?si=aHTLLCnZzaMXj1AB
ትጋትን አሳዩ:- ለማንበብ፣ ለመምከር እና ለማስተማር ክፍል 2/ Show Diligence: To Read, Advise and Teach - Part 2 ራስን ሰሚንም የሚያድን የሕይወትና የአገልግሎት ተጋምዶ እንዲኖረን ምን እናድርግ? - 1 ጢሞ. 4፡11-14 2.ትጋት ማሳየት ስንችል - ቁ. 13ጢሞቴዎስ ትጋት እንዲያሳይባቸው በጳውሎስ የተመከረባቸው ...
15/05/2024
ጸሎት ሁሌ የምንፈልገውን ማግኛ፣ ሁልጊዜ መዳኛ፣ መፈወሻ፣ ከሞት ማምለጫ ሳይሆን አንዳንዴ ማጣትን፣ መታመምን፣ መሞትን እንኳን ለመቀበል መፍቀድም ነው፡፡ እንደ ፈቃድህ እንጂ የፈቀድኩት ይሁን ብሎ ጸሎት የለም፡፡ የእርሱ ፈቃድ ደግሞ አንዳንድ ጊዜ የእኛን ፈቃድና ፍላጎት የማይመስል ነው፡፡ ትልቁ ነገር ግን ለፈቃዱ ያለን ታዛዥነት ነው፡፡
ወንጌላዊ አዳነ አየለ
ጸሎቴና ለፈቃዱ ያለኝ ታዛዥነት || My Prayer and Obedience to His Will ጸሎት ሁሌ የምንፈሌገውን ማግኛ፣ ሁልጊዜ መዳኛ፣ መፈወሻ፣ ከሞት ማምለጫ ሳይሆን አንዳንዴ ማጣትን፣ መታመምን፣ መሞትን እንኳን ለመቀበል መፍቀድም ነው፡፡ እንደ ፈቃድህ እንጂ የፈቀድ...
10/04/2024
13/03/2024
ቅዱሳን አገልግሎቶችን ለመፈጸም የአንድነት ሚና - The Significance of Unity in Conducting Sacred Services አንድነት አገልጋዮች መካከል የጋራ አስተሳሰብን፣ ስምምነትን እና ትብብርን የሚያጎለብት በመሆኑ ለአገልጋዮችም ሆነ ለተገልጋዮች መንፈሳዊ ልምምዶችን በማጎልበት የተቀደሱ አገልግሎ....
06/03/2024
https://youtu.be/0EO6fEQgKRw?si=ywU2z2abh2mLv3sk
የአንድነት ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች - The Benefits of Christian Unity Part 4-B የሌሎችን ደስታ ለመካፈል - ሉቃ. 15፡6, 8-9 ያለንን በጋራ ለመካፈል - ሐዋ. ሐዋ. 2፡45፤ 2:44-45 ``ያመኑትም ሁሉ አብረው ነበሩ፤ 45 ያላቸውንም ሁሉ አንድነት አደረጉ። መሬታቸውንና ጥሪታቸውንም እ.....
26/02/2024
To the entire Shiloh community,
We are delighted to announce that Shiloh International Theological Seminary (SITS) has been granted accreditation for its Masters programs, in addition to its existing Advanced Diploma and Bachelor Degree programs. This accreditation is a testament to the institute's commitment to providing high-quality education and further enhances the academic opportunities available to our students. We congratulate SITS on this significant achievement and look forward to the continued success of our students and faculty.