Tegisha Tegegn yenasiye

Tegisha Tegegn yenasiye

Share

Hawassa

10/10/2025

Hundururitinnani diro Maganu asso’ne

11/05/2025




09/05/2025


Photos from Tegisha Tegegn yenasiye's post 23/03/2025

ዛሬ ሴንቴራል ሆቴል ለመስተንግዶ ዕዳ ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ስላልከፈለ ተቋሙ ለከተማው ግብር አንከፊልም ብሎ ለፌዴራል ገቢ እናደርጋለን ብለው ስለዛቱ በታክስ / በግብር እናካክሳለን ተብሎ ግብር መክፈል አቁመዋል እየተባለ በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው ጉዳይ ከእውነት የራቀ በሬ ወለድ ወሬ ና ሆን ተብለው የከተማው ገፅታ ለማጥፋት የምደረግ ጉዳይ እንደሆነ እንድታውቅ እንፈልጋለን ምክንያቱም
የመስተንግዶ ዕዳ በታክስ ወይም በግብር የሚካካስበት ምንም ዓይነት ህጋዊ መስረት የለውም አይኖረውም ምክንያቱም ገቢ ስብሳብ መሥሪያቤት በህግና በአዋጅ የተቋቋመ የራሱ የሆነ አስራርና ደንብ ያለው እንጅ ፍይናንስ መምሪያ/ ቢሮ አይደለም በየትኛው መንገድ የመስተንግዶ እዳ በታክስ / በግብር ሊዎራረድ የምችልበት ምንም ዓይነት ህጋዊ መስረት የለውም
ተቋሙ የግብር ማዕከሉን ወደ ፌዴራል ለማዞር ያቀረበው ጥያቄ የለም ይሉቁንም የከተማችን ተሽላምና ግንባር ቀደም ግብር ከፋይነው በዘንድሮ ዓመት ብቻ የዓመቱን ንግድ ትርፍ 17,000,000 (አስራ ሳባት ሚለየን ) የከፈለና ለከተማችን እድገትና ልማት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በአንድነት እጀና ጎንት ሆኖ አብሮ እየስራ ያለ ተቋም ነው :: ስለዚህ ምንም ዓይነት መረጃና ማስረጃ ሳይኖር በሚዲያ የምለቀቁ መረጅዎች በህዝቡ ውስጥ ኤመኔታን የምያሳጡ ስለሆኑ መጠቀቁ የተሻለ ይሆናል የምል ሀሳብ አለኝ ::
ከማልኩ ማርቆስ ሀዋሳ ከተማ ገቢዎች መምሪያ ኃላፊው እውነታው ይሄ ነዉ ።

Want your school to be the top-listed School/college in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Hawassa
Awassa
TABOR