Vertex Academy Hawassa

Vertex Academy Hawassa Dream big do right

19/07/2026

Vertex Academy Hawassa Mesay Abel Hawassa Cristiano Ronaldo

17/07/2026

Vertex Academy Hawassa Mesay Abel Hawassa The Following Mesay Abel

16/07/2026

Mesi promotion Mesay Abel

14/07/2026

ቨርቴክስ አካዳሚን ልዩ የሚያደርገው

ነፋሻማ እና ንፁህ ግቢ
ንፁህ የህፃናት ማረፊያ
ለልጅዎ ተስማሚ ሞግዚት
የህክምና አገልግሎት
ልጆችን የሚያጫውቱ አሻንጉሊቶች መኖሩ ልዩ ያደርገናል
Mesay Abel Mesi promotion Abdisa AB AJ Efa

🚨 የህክምና እርዳታ ጥሪ ለወጣት ለምለም ተሾመ 🚨በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመት ተማሪ እና የቦዲቲ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ወጣት ለምለም ተሾመ፤ በደረሰባት የሆድ እጢ (Abdominal ...
13/06/2026

🚨 የህክምና እርዳታ ጥሪ ለወጣት ለምለም ተሾመ 🚨
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመት ተማሪ እና የቦዲቲ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ወጣት ለምለም ተሾመ፤ በደረሰባት የሆድ እጢ (Abdominal Tumor) ሕመም ምክንያት ላለፉት ሁለት ዓመታት በከፍተኛ ሥቃይ ውስጥ ትገኛለች። ምንም እንኳን ከሁለት ዓመት በፊት በኦቶና ሆስፒታል ቀዶ ጥገና ተደርጎላት የነበረ ቢሆንም፤ ሕመሙ በአዲስ መልክ በማገርሸቱ እና የካንሰርነት ባህሪ (Malignant tumor) በማሳየቱ፣ በ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ፣ በ Hawassa University Referral Hospital ስትከተል ቆይታ ከፍተኛ እውቅናን ባገኙት Specialist ህክምናዋን ለመውሰድ በአሁኑ ወቅት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የኬሞቴራፒ ሕክምና እየተከታተለች ትገኛለች።
ከኬሞቴራፒ ሕክምናው ቀጥሎ፣ በበርካታ የሕክምና Specialist Doctor's ባለሙያዎች Team የሚመራ ከፍተኛ ቀዶ ጥገና እንዲደረግላት የታዘዘ ቢሆንም፤ እስካሁን በነበረው የሕክምና ሂደት የቤተሰብ እና የቅርብ ወዳጅ አቅም በመሟጠጡ፣ የቀዶ ጥገናውን ወጪው ከፍተኛ እና መሸፈን ከሚችሉት በላይ ሆኗል።
ስለሆነም፤ ይህች ወጣት ተስፋዋ እንዲለመልም፣ ወደ ቀድሞ ጤናዋ ተመልሳ ትምህርቷን እንድትቀጥል እና በአጠቃላይ የሰው ልጅ ሕይወትን ለመታደግ ይቻል ዘንድ፤ የእርሶ የገንዘብ ድጋፍ፣ ጸሎት እና ይህንን መልዕክት ለሌሎች በማጋራት የሚታሳዩት ትብብር እጅግ አስፈላጊ ነው።
የባንክ አካውንት ፦
• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000655754281
• የአካውንቱ ስም፦ ለምለም ተሾመ ለማ
ለበለጠ መረጃ፦
• ስልክ ቁጥር፦ +251941353004
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው።"

Address

Awassa

Telephone

+251964053980

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vertex Academy Hawassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Vertex Academy Hawassa:

Shortcuts

Share

Category