አስደሳች ማርማራ ዲኔሶ

አስደሳች ማርማራ ዲኔሶ I belong to Jesus💝☝🙏

07/06/2026

Mani Shunde እንኳን ደሰ አለህ ደሰታህ ደሰታችን ነው💝🙏
መልካም ጋብቻ ወንድሜ💕
ሆኮ ግርጃ💝💪👍
አቤት የሰው ፍቅር❤

Mane Shunde ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ።💕ስላንተ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራችሁ ይባረክ ❤🙏መልካም ጋብቻ 💝Woooow👍
07/06/2026

Mane Shunde ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ።💕
ስላንተ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራችሁ ይባረክ ❤🙏
መልካም ጋብቻ 💝
Woooow👍

1ኛ ዮሐንስ 2፥9በብርሃን አለሁ የሚል ወንድሙንም የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ አለ።ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመ...
14/05/2026

1ኛ ዮሐንስ 2፥9

በብርሃን አለሁ የሚል ወንድሙንም የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ አለ።
ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤
ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመላለሳል፥ የሚሄድበትንም አያውቅም፥ ጨለማው ዓይኖቹን አሳውሮታልና።

Anera Hexonna Wolqa'ya Xaa Geesha Anna'ya Ikkinoe Tugaaekki Magano'yaati.❤🙏

  በሴኡል፣ ደቡብ ኮሪያ የሚገኘው የዮኢዶ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ከ800,000 በላይ አባላት ያሉት እና ወደ 480,000 የሚጠጉ ሳምንታዊ ተሰብሳቢዎች ያሉት በዓለም ትልቁ የፕሮቴስታንት...
03/04/2026


በሴኡል፣ ደቡብ ኮሪያ የሚገኘው የዮኢዶ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ከ800,000 በላይ አባላት ያሉት እና ወደ 480,000 የሚጠጉ ሳምንታዊ ተሰብሳቢዎች ያሉት በዓለም ትልቁ የፕሮቴስታንት ጉባኤ ነው ተብሎ ይታሰባል፣ ይህም ትልቁ የጴንጤቆስጤ ሜጋ ቸርች ያደርገዋል። እሱም ብዙ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቁ የጴንጤቆስጤ ቤተ እምነት ተብሎ የሚመደብ ነው።

19/03/2026

አለም ዶሮ ናት ለአንዳንዶቹ እንቁላል ለአንዳንዶቹ ኩሰ ትጥላለች ይባል ነበር፣አሁን ግን ለሁላችን ኩሰ ብቻ እየጣለችብን ነው ወገኔ።

እግዚኦ🙏

Cambalaalla!አይዴ ጫምባላላ!!እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ለፊቼ ጫምባላላ በሠላም አደረሳችሁ ።
13/03/2026

Cambalaalla!
አይዴ ጫምባላላ!!
እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ለፊቼ ጫምባላላ በሠላም አደረሳችሁ ።

02/03/2026

ወረው ሁሉ የሚያስፈራ
የሚሆነው በምድር ዙርያ
እየከፋ ሲሄድ ግዜው
መሸሸጊያ ኢየሱስ ነው 🙏

16K ገብቻለሁ Follow አድርጉልኝ ፔጄን።
10/02/2026

16K ገብቻለሁ Follow አድርጉልኝ ፔጄን።

ሲዳማ ቡናችን ዘንድሮማ አልተቻለም።❤💪በግፍ የተነጠቅነውን ዋንጫችን ይመልሳሉ ።✊ድሉ የእኛ ነው!!✊💪
22/01/2026

ሲዳማ ቡናችን ዘንድሮማ አልተቻለም።❤💪
በግፍ የተነጠቅነውን ዋንጫችን ይመልሳሉ ።✊

ድሉ የእኛ ነው!!✊💪

አዝነናል😭ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥ...
16/01/2026

አዝነናል😭
ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ።

በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡
ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር።

መፅናናትን እመኛለሁ ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ 😭😭

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አስደሳች ማርማራ ዲኔሶ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to አስደሳች ማርማራ ዲኔሶ:

Shortcuts

Share