እንኳን ለዕርገት
ባአል አደረሳችሁ አደረሰን
Tesfaye Destaw
Personal blog
በሰላም ሰልፍ ለወጣ ህዝብ
ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳሆይ
አገርም እንደሰው ይናፈቃል ወይ
03/07/2022
ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር #መዝናኛ #ሳቅ #ቀልድ #ፍቅር ...
22/05/2022
በተረኛው መንግስት እውነቱን ስለተናገሩ ብቻ በኦነጉ በአብይ አሕመድ ትዛዝ የታገቱ የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ያሳዝና
18/05/2022
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
"ዛሬ ኦሮሞም ሆነ ማንም ብሄር አማራ ክልል በሰላም መኖር ይችላል፣ እኔን ጨምሮ በአባቴ እና በእናቴ ቀዬ ሰላሌ መኖር አልችልም" - ዶ/ር አብርሃም ብሩ
በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ አማራው ሕግዚያብሔርን የሚፈራ ፍትሃዊ እና አቃፊ ሕዝብ አለ ወይም ነበረ ብል መዋሸት ይሆንብኛል። ብሔር ከብሔር ማበላለጤ ከመሰላችሁም ግድ የለኝም። ስለዚህ ማናችንም ከየትም እንምጣ ከየት ኢትዮጵያን እወዳለሁ የምንል ሁሉ ዛሬ ከዚህ ሕዝብ ጋር መቆም ይጠበቅብናል።
ዛሬ እኔን ጨምሮ ማንም ኦሮሞ ወይም ከሌላ ብሔር የሆነ ሰዉ የትኛዉም የአማራ ክልል ላይ በሰላም ወጥቶ ይገባል። በአንፃሩ ዛሬ እኔ የአባቴና ቤተሰቦቼ ምድር ሰላሌ ላይ ድርሽ ማለት አንደማልችል አዉቃለሁ ምክንያቱም በርካታ ዛቻ በየጊዜው ይደርሰኛል።
በጥቅሉ ለአማራ የማትሆን ኢትዮጵያን የማይፈልጉት አማሮች ብቻ ሳይሆኑ እኔን መሰሎችም በርካታ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን መሆናችንን ሀገር ያዉቅ ዘንድ እፈልጋለሁ። ይህን ስል የትኛዉንም ብሔር ላሳንስ ፈልጌ አይደለም። የእኔ አላማ ስለ ኩሩዉ እና ኃይማኖተኛዉ የአማራ ሕዝብ የሚሰማኝን መግለፅ ነው።
በመጨረሻም እናንተ ከኤዶም ገነት የሚወጣዉ አባይ መፍለቂያ የሆናችሁ ወንድም እህቶቼ ሆይ ደማችሁ ደማችን ነውና በፈተናችሁ ሰዓት እኛ በርካታ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን አብረናችሁ ነን። አይዟችሁ!!
ሰባር ዜና
በነገራችን ላይ በሁለት ሺ 14 fb ስገባ ምን እንደሰለቸኝ ታውቃላችሁ??? ሰባር ዜና ነው።
ለኛ ለሰዎች ድሕናት ሲል ተሰቀለ
Click here to claim your Sponsored Listing.