Sagneto primary school

Sagneto primary school ዱለሳ ወረዳ ሳጋንቶ ቀበሌ

የሳጋንቶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2015ዓ/ም የw.f.p የመጣውን በተሰጠን አቅጣጫ ለአንድ ወር የሚሆን ምገባ በማስቀረት ለተማሪዎች በዚህ መልኩ ተከፋፍሏል። 08/02/2015ዓ/ም
18/10/2022

የሳጋንቶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2015ዓ/ም የw.f.p የመጣውን በተሰጠን አቅጣጫ ለአንድ ወር የሚሆን ምገባ በማስቀረት ለተማሪዎች በዚህ መልኩ ተከፋፍሏል። 08/02/2015ዓ/ም

የሳጋንቶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2015ዓ/ም ለ15 ግዜ የሚከበረውን የሰንደቅ አላማ ቀን በዚህ መልኩ ተከብሯል ::
17/10/2022

የሳጋንቶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2015ዓ/ም ለ15 ግዜ የሚከበረውን የሰንደቅ አላማ ቀን በዚህ መልኩ ተከብሯል ::

በዱለሳ ወረዳ የሳጋንቶ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በአሚሪፍ ሄልዝ አፍሪካ እና በሳጋንቶ 1ኛ/ደ/ት/ቤት በጋራ ተማሪዎች በጨዋታ በማዝናናት የትራኮማ በሽታ እንዴት ልመጣ እና እንዴት መካከል እንደ...
12/04/2022

በዱለሳ ወረዳ የሳጋንቶ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በአሚሪፍ ሄልዝ አፍሪካ እና በሳጋንቶ 1ኛ/ደ/ት/ቤት በጋራ ተማሪዎች በጨዋታ በማዝናናት የትራኮማ በሽታ እንዴት ልመጣ እና እንዴት መካከል እንደሚቻል ለተማሪዎች ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።

Address

ከጅቡቲ መንግድ ወደ ከሰም ቀበና መገንጠያ
Awash

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sagneto primary school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share