27/07/2023
Tagay Sadi Ambisho
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tagay Sadi Ambisho, College & University, university sefer, Asosa.
27/07/2023
19/04/2022
19/04/2022
አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ ከ17 ዓመት በሗላ የኢንተርነት አገልግሎት ተጠቃሚ ሊሆን ነው። የመስመር ዝርጋታ ስራ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኝ ሲሆን በጥር ወር ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ይጠበቃል።
02/12/2018
ፓፓያ
07/10/2018
በእንስሳት ሳይንስ
በእጽዋት ሳይንስ
በተፈጥሮ ሀብት አያያዝ
በአነስተኛ መስኖ ልማት
በገጠር መሬት ልኬትና ምዝገባ በደረጃ አራት ስልጠና ይሰጣል።
ቀን እየሰሩ ማታ እንዲማሩ ሁኔታዎች ተመቻችተዋል።
በቀጣይ ዓመት በግብርና መካናይዜሽን ሰልጣኞችን ተቀብለን ማሰልጠን እንጀምራለን።
ብሩህ የስልጠና ጊዜ ከአሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ማሰልጠኛ ኮሌጅ ጋር ይሁን። የመግቢያ ነጥብ
ለወንዶች 2.14
ለሴቶች 2.00
ለታዳጊ ክልል ወንዶች ከ2.00 በላይ ለሴቶች ከ1.86 በላይ አካል ጉዳተኞች ከ1.43" በላይ
07/10/2018
አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ ኮሌጅ በማታው የትምህርት ፕሮግራም በመሬት አስተዳደር
በአነስተኛ መስኖ ልማት
በእጽዋት ሳይንስ
በእንስሳት ሳይንስ
እና በተፈጥሮ ሀብት አያያዝና አጠቃቀም በደረጃ አራት ስልጠና ለመስጠት ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የመግቢያ ነጥብ በወቅቱ ይፋ ባለመደረጉ ማስታወቂያ ላይ አልተገለጸም።
የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ የመግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል።
ለወንዶች 2.14 በላይ ለሴቶች ከ2.00 በላይ
ለታዳጊ ክልል ወንዶች ከ2.00"በላይ ለሴቶች ከ1.86 በላይ ለአካል ጉዳተኞች ከ1.43 በላይ
12ኛ ክፍል ላጠናቀቁት ለወንድ 254 በላይ ለሴቶች 240 እና በላይ
ለታዳጊ ክልሎች ለወንዶች 244, ለሴቶች 234
ለአካል ጉዳተኞች 190 እና ከዚያ በላይ
ስለሆነም ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ መሠረት ደውላችሁ በመጠየቅ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Asosa
5220