ASOSA GOLD

ASOSA GOLD

Share

PHONE 📱: 0919510023

05/04/2026
05/04/2026

የመኪና ኪራይ ለምትፈልጉት ድርጅቶች ከእነ ሙሉ ዋስትና እንድሁም አስፈላጊ የሆኑ ደረሰኞች ጋር እናቀርብላቸዋለን

23/01/2026

Many black sands contain microscopic gold that cannot be seen with the naked eye. This gold is often trapped inside iron minerals or sulfides. Therefore, the process goes through several essential stages:
1. Concentration:
First, the black sand is thoroughly washed in a pan or sluice to remove light materials and concentrate the heavy minerals (magnetite, hematite, ilmenite, etc.). The goal is to reduce volume and increase the percentage of gold-bearing minerals.
2. Magnetic separation:
A strong magnet is used to remove most of the magnetite and iron minerals, since gold is not magnetic. This step makes the sample cleaner and easier to treat.
3. Roasting:
The concentrate is dried and then roasted at moderate to high heat in a metal container and in an open, well-ventilated area.
At this stage:
– Organic matter burns off.
– Sulfides break down.
– Iron minerals oxidize.
This process destroys the coatings and structures that trap microscopic gold, allowing it to be released.
4. Grinding after roasting:
Once cooled, the material is finely ground. This further frees any remaining gold locked inside the grains.
5. Re-washing and concentration:
The material is washed again to separate the now-free gold, which settles at the bottom because of its high density.
6. Collection and smelting (to obtain relatively pure free gold):
The heavy concentrate is collected and smelted with borax to remove impurities, producing free, visible gold with much better purity.
Important note: roasting and smelting must always be done outdoors with proper protection, as some black sands can release toxic gases.
In this way, roasting is not used to extract gold directly, but to liberate it first, making concentration and smelting possible.
followers

19/11/2025

The gold Indicators:
First: Surface Indicators Around the Quartz Vein (Before Touching the Rock)
1. Red or Dark Soil
Red soil (iron oxide) or black soil (manganese) around the vein is a strong sign that gold-bearing solutions have passed through the area.
2. Scattered Quartz Fragments on the Ground
The more broken quartz pieces you find around the vein, the stronger the mineralized system beneath the surface.
3. Heavy Minerals in the Area
Such as:
Pyrite
Magnetite
Hematite
Galena
These minerals often accompany gold.
Second: Direct Indicators on the Quartz Vein Itself
4. Quartz Color
Plain milky white quartz ≠ usually poor.
Cracked, fractured, veined, or impure quartz = promising.
Smoky or honey-colored quartz = among the best gold-related types.
5. Oxidation Inside the Quartz
Red, brown, or black oxidation inside the vein is a strong sign of past hydrothermal activity.
6. Filled Cracks and Veins
If cracks are filled with iron oxides or sulfide minerals, this indicates pathways gold can deposit.
7. Real Pyrite Inside the Quartz
If you see real pyrite (not mica!) spread inside the quartz, that is an excellent indicator of possible gold presence.
: Geological Indicators
8. Rocks Commonly Associated With Gold
Finding quartz veins in or near rocks such as:
Schist
Greenstone
Diorite
Metamorphosed granite
Fractured basalt
# increases the chance of gold.
9. Consistent Vein Trend
A good gold vein is:
Continuous
Not heavily interrupted
Following a clear linear trend
A vein that disappears every few meters is usually weak.
# Fourth: The Strongest Indicator of All
10. Sulfide Minerals + Oxidation + Cracks in Honey Quartz
This combination is the real signature of gold.
If you see:
Pyrite + oxidation + honey/smoky cracked quartz → dig without hesitation.

Photos from ASOSA GOLD's post 09/10/2025

Witwatersrand Gold Rush
The Famous South African Gold Mine

የዊትዋተርስራንድ ጎልድ ደቡብ አፍሪካ በአለም ወርቅ ምርት ላይ የበላይነትን አለዉ። ምንም እንኳን የደቡብ አፍሪካው “ኤል ዶራዶ” አፈ ታሪኮች በአካባቢው ተወላጆች መካከል ቢኖሩም፣ ጆርጅ ሃሪሰን የተባለ አንድ ድሃ አውስትራሊያዊ ፕሮስፔክተር የመጀመሪያውንየ“ራንድ” ግዙፍ ሀብት አገኘ። ዊትዋተርስራንድ ጎልድ ሰፊ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ አንድምታ ነበረው። ከጆሃንስበርግ መመስረት በተጨማሪ የዊትዋተርስራንድ ጎልድ ለሁለተኛው የቦር ጦርነት ዋና ምክንያት ነበር። የወርቅ ትኩሳት እየጨመረ ሲሄድ፣ በየጊዜው የሚጎርፈው የውጭ አገር ዜጎች በክልሉ ለተቋቋሙት የቦር ገበሬዎች አላስደሰተም ነበር።

የቦር ገበሬዎች እነዚህን "የዩትላንድ ነዋሪዎች" የመምረጥ መብቶችን በመከልከል በወርቅ ኢንዱስትሪ ላይ ከፍተኛ ግብር ጣሉ። አጸፋውን ለመመለስ የዩትላንድስ ተወላጆች እና የእንግሊዝ ማዕድን ፍላጎት ተባብረው የቦር መንግስትን ለመገልበጥ ተስማሙ። ጦርነቱ በሽምቅ ውጊያ ለዓመታት ቀጠለ በዛሬው ጊዜ የዊትዋተርስራንድ ሪፍ “የወርቅ ቅስት” ክፍል ነው፤ የበለጸገ ደለል ወርቅ ያለው ጥንታዊ የውስጥ ሐይቅ ነው። ይህ ግዙፍ የወርቅ ሜዳ በተወሰኑ ቦታዎች 100 ኪሎ ሜትር (60 ማይል) ርዝመት እና 3.6 ኪሎ ሜትር (12,000 ጫማ) ጥልቀት አለው። ከምድር ከሚመረተው ወርቅ ከ40% በላይ የሚሆነው ምንጭ ነው። በ1961 ከደቡብ አፍሪካ ምንዛሪ የ"ራንድ" ገንዘብ ያገኘበት ምክንያትም ነው።

08/10/2025

በ2025 ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ያላቸው የአለም ሀገራት (በቶን)

AMN መስከረም 23/2018 ዓ.ም

የሰው ልጅ ከጥንት ስልጣኔ ጀምሮ ወርቅን ለክብር መግለጫ አለፍ ሲልም ለኑሮ ደረጃ መለኪያነት ሲያውለው ቆይቷል።

ከጥንት ጀምሮ እስከዛሬ ወርቅ ከጌጥነት ባለፈ የሀብት መለኪያ እና የክፉ ቀን መወጫ ሆኖ ቀጥሏል።

በብሔራዊ ባንኮቻቸው ውስጥ በርካታ ክምችት ያላቸው ሀገራት የገንዘባቸውን የመግዛት አቅም ለመወሰን ፤ብሎም ተለዋዋጭ በሆነው የአለም ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመዝለቅ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ ።

የወርቅ ክምችት (ጎልድ ሪዘርቭ) በየየሀገራቱ ማዕከላዊ ባንክ የሚቀመጥ የወርቅ መጠን ነው።

የወርቅ ክምችት ገንዘብ ለሚያስቀምጡ ሰዎች እንደዋስትና ሆኖም ያገለግላል።

በበርካታ ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ውሳኔዎች ላይ ከፍተኛ ቦታ ያለው ወርቅ በዓለማችን እጅግ አዋጭ የሚባለው የኢንቨስትመንት አይነት ነው።

የሰው ልጅ ከሚያወጣው ወርቅ ውስጥ 60 በመቶ የሚሆነው የሚገኘው ከምድር የላይኛው ክፍል ሲሆን ቀሪው ደግሞ ብዙ ርቀት ወደ ውስጥ ተቆፍሮ ነው የሚገኘው።

እንደ ዓለም የወርቅ ካውንስል መረጃ ከሆነ ከጥንት ስልጣኔዎች ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የሰው ልጅ ወደ 216,265 ቶን የሚጠጋ ወርቅ
ከምድር ውስጥ ቆፍሮ አውጥቶ ለተለያዩ ተግባራት አውሎታል።

ከዚህ ውስጥ ወደ ሁለት ሶስተኛ የሚሆነው የተመረተው ከ1950ዎቹ ወዲህ ነው ፤ ይህ የሆነበት ምክንያት የማዕድን ማውጫ ቴክኖሎጂ መሻሻል እና አዳዲስ የወርቅ ክምችቶች በመገኘታቸው ነው።

የወርቅ ክምችት ያለበትን ቦታ ለማወቅ በሳተላይት ጭምር የታገዘ ፍለጋ የሚደረግ ሲሆን ወርቁን ከምድር ውስጥ ለማውጣትም ቢሆን ሮቦቶችን የሚጠቀሙ ድርጅቶች በርካታ ናቸው።

በዓለማችን ላይ እስካሁን ድረስ ከፍተኛው የሚባለው የወርቅ ክምችት የተገኘው በደቡብ አፍሪካ 'ዊትዋተርስራንድ' በሚባለው አካባቢ ነው ፤ የዓለማችን 30 በመቶ የወርቅ ምርትም ከዚህ ሰፍራ ለአለም ገበያ ቀርቧል።

በአሁኑ ሰአት ቻይና የዓለማችን ቁጥር አንድ የወርቅ አምራች ስትሆን እንደ ካናዳ፣ ሩሲያ እና ፔሩም ቢሆኑ ከፍተኛ አምራች ከሚባሉት ውስጥ የሚካተቱ መሆናቸውን የዓለም ወርቅ ካውንስል መረጃ ይጠቁማል።

ትሬዲንግ ኢኮኖሚክስ በ2025 በማዕከላዊ ባንኮቻቸው ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ያላቸው ሀገራት ዝርዝርን ባወጣበት መረጃው፤ ከ8133 ቶን በላይ ወርቅ ያላትን አሜሪካ ቀዳሚ አድርጎታል ።

ጀርመን በ3352 ቶን ፣ ጣሊያን በ2452 ቶን ፣ ፈረንሳይ 2437 ቶን ወርቅ ክምችት ከሁለት እስከ አራት ያለውን ደረጃ ይዘዋል ።

በ2025 ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ያላቸው የአለም ሀገራት ደረጃን ከስር ካለው ምስል ይመልከቱ ።

Want your school to be the top-listed School/college in Asosa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Asosa