Gonkoro/Dal secondary and preparatory school

Gonkoro/Dal secondary and preparatory school Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gonkoro/Dal secondary and preparatory school, Education, Asosa.

Microeconomics is a branch of economics that focuses on small economic units.. such as: consumers, producers, firms, etc...
08/02/2026

Microeconomics is a branch of economics that focuses on small economic units.. such as: consumers, producers, firms, etc.. It also discusses how prices and production are determined in a particular market.

Consumer and producer behavior, price determination, utility/satisfaction maximization, cost theory, production theory, profit maximization, cost minimization, market structure - all these are considered in microeconomics.

07/02/2026
ማስታወቂያ ለጎንቆሮ/ዳል ሁለተኛ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች​ከጥቅምት 11 እስከ 15/2018 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረውን የ1ኛ መንፈቅ ዓመት (1st Semester) ማጠቃለያ ፈተና በሰ...
24/01/2026

ማስታወቂያ ለጎንቆሮ/ዳል ሁለተኛ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች
​ከጥቅምት 11 እስከ 15/2018 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረውን የ1ኛ መንፈቅ ዓመት (1st Semester) ማጠቃለያ ፈተና በሰላም አጠናቀናል።
​ተማሪዎች ከፈተና በኋላ ባሉት ቀናት የሚከተሉትን ነጥቦች በትኩረት እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡-
​ውጤት ማየት፦ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት በመምጣት የፈተና ውጤታችሁን ማየትና ከየክፍል መምህራኖቻችሁ ጋር መገናኘት ትችላላችሁ።
​ስለ እረፍት (Vacation)፦ እስካሁን ድረስ ምንም ዓይነት የትምህርት እረፍት አልተሰጠም። ተማሪዎች በትምህርት ቤት ተገኝታችሁ ውጤታችሁን እንድታውቁና አስፈላጊውን መረጃ እንድትከታተሉ እናሳስባለን።
​ቀጣይ መረጃ፦ የትምህርት እረፍት የሚጀመርበትን ትክክለኛ ቀን ወደፊት በዚሁ ገጻችን የምናሳውቅ ይሆናል። እስከዚያው ግን በየቀኑ በትምህርት ቤቱ መገኘት ይኖርባችኋል።
​ለጥሩ ውጤት ያብቃችሁ!

follow our page for more Gonkoro/Dal secondary and preparatory school Mubarek Ibnu Hamid Alem

21/01/2026

ኢትዮጵያ ገንዘቧን በአገር ውስጥ ለማተም ማቀዷ ያሳደረዉ ተስፋና ጥንቃቄዉ

ኢትዮጵያ ከአምስት አመታት በፊት በመሰረተችው መንግስታዊ የኢንቨስትመንት ተቋም በሆነው በኢትዮጵያ ኢንቨስትመን ሆልዲንግ (EIH) በኩል ይህን አቅም ወደ አገር ውስጥ ስታመጣ ብዙ ጥቅሞችን እንደሚያስገኝላት ታምኗል። መንግስታት የብሔራዊ መገበያያ ገንዘብን አገር ውስጥ ሲያሳትሙ ገንዘብን በብዛት በማሳተም ለዋጋ ግሽበት ይጋለጣሉ በሚል የሚሰጉ አሉ።
Mubarek Ibnu Hamid Gonkoro/Dal secondary and preparatory

Address

Asosa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gonkoro/Dal secondary and preparatory school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category