Beles Paradise College Pawi Campus

Beles Paradise College Pawi Campus Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Beles Paradise College Pawi Campus, Education, Addis abeba, Asosa.

For more information call it by this phone: 09 27 27 31 31/ 09 48 36 36 36
28/09/2024

For more information call it by this phone: 09 27 27 31 31/ 09 48 36 36 36

04/05/2024

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።

የትንሳኤ በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ በመስቀል ላይ እስከሞት ድረስ ራሱን አሳልፎ በመሰጠት ወደር የለሽ ፅኑ ፍቅር ያሳየበት እና እንዲሁም ለበደሉት ሳይቀር ይቅርታና ምህረትን የሰጠበት፣ ሞትንም ድል ያደረገበት መታሰቢያ በዓል በመሆኑ እኛም፣ እርስ በርሳችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሁሉንም ሰው በመውደድ፣ በይቅርታ፣ በምህረትና በመረዳዳት እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን። በዚህ በኩል ለተዳከሙ እሴቶቻችንም ትንሳኤ ይሁን።

በዓሉ የፍቅር፣ የሰላም፣ የይቅርታ፣ የምህረት፣ የመርዳዳት፣ የደስታ እና አብሮነታችን የሚጠናከርበት ይሁን።

በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ፣ መልካም በዓል

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

16/03/2024
 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ተለቀቀ።ተፈታኞች ከዛሬ ጥር18 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ፡-• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት ...
26/01/2023



የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ተለቀቀ።

ተፈታኞች ከዛሬ ጥር18 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ፡-
• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

ማሳሰቢያ፡-

• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ፡፡

• የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ ይጠቀሙ፡፡ ከተመሳሳይ እና የተዛባ መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት ራስዎን ይጠብቁ፡፡

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ጥር 18/2015 ዓ.ም
አዲስ አባባ - ኢትዮጵያ

Educational Assessment and Examinations Services (EAES) among others has a powers and duties of preparing country wide national examinations based on the country's education curriculum and training policy, Administer and ensure the confidentiality and safety of national exams, Establish and administ...

18/01/2023

🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላምታ አደረሳችሁ።
🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋

Pawi ፣ ጥር 10፣ 2015 ዓ.ም(Beles paradise college pawi campus)

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የብልፅግና እንዲሆንላችሁ ኮሌጁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Beles paradise college pawi campus
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

06/01/2023

የኮሌጃችን ሰራተኛች፣ተማሪዎች እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል🙏
Beles paradise college pawi campus

Address

Addis Abeba
Asosa

Telephone

+251948363636

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beles Paradise College Pawi Campus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category