Areka saint michael and abuye ortodox tewahido church unity

Areka saint michael and abuye ortodox tewahido church unity

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Areka saint michael and abuye ortodox tewahido church unity, Religious school, michael and abuye church, Areka.

24/04/2022

I would like to express my deep wishes to all of my orthodox tewahido followers ,who have been in deep prayer and fasting .this is the glorious feast, as we shared the pain with our jesus christ we hope we share joy in him.

Our lord jesus christ is no longer in grave,he rised to give us hope that we also wait resurrection as our lord rised . more over on this day hell and satan has lost their previous power rightous and it is the day that the haven is oppen . እንድሁም ደሞ የገታችን መድኃንቻን ኢየሱስ ክርስቶስን ዳግሜ ትንሳኤ በሰላም ያድርሰን። የእናታችን የእመብዙሃን ምልጃ የፃድቃን የሰማዕታት ፀሎታቸዉ እና ምልጃቸዉ ይጠብቀን። አሜን!!!

Photos from Areka saint michael and abuye ortodox tewahido church unity's post 10/04/2022

ግዙፉ የመስቀል ፕሮጀክት በውስጡ ምንምን ያካትታል?

√ 64 ሜትር ከፍታ ይኖረዋል!

√ ፓራናሚክ ሊፍት ይገጠምለታል!

√ 40 ሜትር ከፍታ ላይ መላው አዲስ አበባን ፍንትው አድርጎ የሚያስቃኝ መመልከቻ ሠገነት ይኖረዋል!

√ዓለም አቀፍ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ይኖረዋል!

√ ከተራራ ሥር በግማሽ ተፈልፍሎ የሚሰራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያንን ጥንታዊ ታሪክ የሚያስቃኝ ግዙፍ ሙዚየም፤ ጎብኚዎች በቀጥታ እንዲከታተሉት የሚያስችል የድጓ፣ የዝማሬ፣ የቅዳሴ እና የአቋቋም ሥምንት ክፍሎች ያሉት ምቹ መማሪያ፤ ለሕዝብ ክፍት የሚሆን እስከ 25,000 ሺህ ሰው የሚያስተናግድ ግልፅ አንፊ ቲያትር፤ ግዙፍ ዘመናዊ የደመራ ፕላዛ፤ የአበቦች እና የሀገር በቀል ዛፎች ፓርክ እና የመሳሰሉትን ይህ ግዙፍ የመስቀል ፕሮጀክት ያካትታል።



▬▬▬▬▬▬▬▬

26/02/2022

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ አሃዱ አምላክ
እንኳን ለ አብይ ፆም በቸርነቱ አደረሰን !
ሰዎች በተለያዩ አከባብ በተለያየ ስም ብጠሩም ግን በብዛት "አብይ ፆም" ይባላል አብይ መባሉ ገታችን መዳንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የፆመበት ስለሆነ ነዉ።
በፆም ወቅት በይቅርታ ተባብለን እንሁም ከክፉ ነገር ታቅብን ኢንድንፆም እግዚአብሔር ይርዳን እድሁም እመብዙሃን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን አሜን።

26/02/2022

በተለይ በቅድስት በተክርስትያን ለምያገለግሉ ለካህናት ለድያቆና ለዘማርያን አስተማር መልዕክት

ከ ዝማሬ ዳዉት ተለግራም ቻኔል
" ♥ !! ♥

በጥምቀት በዓል በታላቅ ፍቅር ሲያመሰግኑ በነበሩት ወጣቶች አንጻር የሚከተለው #ተግሳጽ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጣ- "የምወደው ልጄ ይህ ነው!"
>
( በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ)

♥በእርግጥ ያንተን ያህል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መውጣት አይችልም፤ ኦሪት ዘፍጥረት የቱ ጋር እንደሆነ, ዜና መዋእልም የት እንደሚገኝ አያውቅም። ምናልባት ከራእይ ዮሐንስ ሀይለ ቃል ለማንበብ መዝ.ዳዊት ላይ ገልጦ ይዳክር ይሆናል፤ ምንም ምስጥር አያውቅም፤ ለአንድምታው,ለትርጓመውም እንግዳ ይሆናል፤ መላእክት ጻድቃን ሰማዕታትን አይለይም።

♥ ጊዮርጊስ ሰማዕቱን ከመላእክት አንዱ አድርጎ ያስበዋል፤ ለየትኛውም ሃይማኖታዊ ጥያቄ መልስ መስጠት አይችልም፤ ዛሬም የእርሱ ጥያቄ ዓሣ ፆም አለው ወይስ የለውም ? የምል ልሆን ይችላል፤ በማህሌት እና በሰዓታት በቅዳሴና በወረብ መካከል ያለው ልዩነት አይገባውም! ለእርሱ በቤ/ክን ውስጥ የሚሰማ ዜማ ሁሉ ቅዳሴ ነው፤ ስለ ስርዓተ ቤ/ክን ምንም አያውቅም በእርሱ አስተሳሰብ በፆም ቀን ፀበል መጠጣት ፆሙን አያፈርስም፤ የምያማትበውም አንተ በምታውቀውና በምታብራራው ሥርዓት ሳይሆን እጅን በማወዛወዝ ልሆን ይችላል፤ የሰንበት ት/ቤትን ተከታታይ ት/ት አልተማረም ፤ በጉባኤ አባልነትም አልተመዘገበም፤ በየትኛውም ምድብ አያገለግልም፤ ከየተኛው መንፈሳዊ ት/ቤት አልተመረቀም፤ ይሁንና የምወደው ልጄ ይህ ነው።

♥የሚዘምረው መዝሙርም ሥርዓተ ቤ/ክን ያልጠበቀ ነው፤ ሽብሸባውም እንዲሁ፤ አለባበሱም ብዙ ጉድለት አለበት፤ ነጠላውን እንደዋዛ ይጠመጥመዋል እንጅ በትምህርተ መስቀል አያደርግም፤ አረማመዱም የምንፈሳዊ ሰው አይደለም ፀጉሩን የተንጨባረረ እና የተጠቀለለ ነው፤ የምውልበት ሥፍራ መልካም ላይሆን ይችላል፤ በሰው ሁሉ የተጠላ የተተፋ፤ ይሁን ግን ልንገርህ -የምወደው ልጄ ይህ ነው።♥

አናንያ ሆይ < የሳኦልን ክፉ አትንገረኝ ፤ የእርሱን የቀደመ ጭካኔውንና በሰው ዘንድ ያለውን ክፉ ስም አትንገረኝ፤ ጌታ ሆይ መጥፎ ነው >እያልክ አትወትውተኝ ሁሉንም አውቀዋለሁ፤ ነገር ግን ካንተ ይልቅ የሚሰማኝ የምፈራኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው።♥

♥አንተ በቤቴ ኖረህ ሳትሰማኝ ቃሌንና ትእዛዜን ተለማምደህ ቸል ብለህ ስትኖር፣ የተናገርኩትን ትእዛዝ ቸል ሳይል የምፈፅም የእኔ ምርጥ እቃ- የምወደው ልጄ ይህ ነው።
አንተ የለመድከውን አንተ የተዳፈርከውን መቅደሴን በሩቅ እያየ የምፈራ የምንቀጠቅጥ ሳነሳው የምነሳ ሳስቀምጠው የምቀመጥ ምርጥ እቃዬ -የምወደው ልጄ ይህ ነው።♥

እርግጥ ነው ዜማ አያውቅም እኔን ግን ያውቀኛል፤ ምንም ጥቅስ አልያዘም ትህትናን ግን ይዙዋል፤ የቅዳሴን ተሰጦ አይመልስም እኔ ስጠራው ግን ይመልስልኛል: እኔ ግን ይፈራኛል: ስለ ስሜ ስተጋ አይታክትም፤ ስለ ክብሬ ሲንከራተት አልተማረረም፤ ያንተን ቸልተኛውን ትእዛዝና ተገሳፅ በትህትና ተቀበለ እንጅ እኔን አክብሮ አከበረህ እንጅ ለታቦት ማለፍያ መንገድ ስደለድል፤ ቆሻሻ ሲዝቅ አፈር ሲሸከም ካንተ ያገኘውን ጥቅስ በየመንገዱ ሲሰቅል ድንጋይ ሲሸከም በፊቱ ላይ ደስታን እንጅ አንዳች ምሬት አላየሁበትም። ስሜታዊ ሆኖ ነው: ስላልበሰለ ነው አትበለኝ የቤቴ ቅናት የምትበላው ለእኔ የታመነ የምወደው ልጄ ይህ ነው።♥

♥ስሜታዊ መሆንስ እንዳንተ ማንቀላፋት ነው፤ መብሰልስ ቸልተኝነት ነው ስምኦን ሆይ ስለ "

09/01/2022

ዛሬ በመስቀል አደባባይ ምን ተፈጠረ?

እንደሚታወቀው በዛሬው እለት ከፕሮቴስታንት ቤተ እምነት በኩል ታላቅ የምልጃ እና የአምልኮ መርሀ ግብር ለማካሄድ ቀጠሮ ተይዞ ነበር የዝግጅቱ አላማም ለእግዚያብሄር ምስጋና መስጠት እና ለተጎዱ ሰዎች ገቢ ማሰባሰብ ነበር ነገር ግን ከታሰበለት አላማ በተፃራሪ የሁከት ምክንያት ሁኗል በትናንትናው እለት ማለትም ቅዳሜ እለት ከ ፕሮተስታንት በተ እምነት በኩል "… መስቀል አደባባይን እንውረሰው በማለት "ሐዋርያው" ዘላለም በማህበራዊ ሚድያ ተሰራጭቶ ብዙዎች የ ኦርቶዶክስ አማኞችን አስቆጥቷል በዚህም ብዙን ሳይቆይ በ ኦርቶዶክስ ቤተ እምነት በኩል መምህር ምረታብ በ face book live መልስ ሰተዋል ምላሹም መስቀል አደባባይ የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ማንም ሊወስደው አይችልም እና መሰል ጠንከር ያለ ምላሽ ሰተዋል ይህም በማህበራዊ ሚዲያ በጣም በመሰራጨት ብዙዎችን መነጋገርያ አድርጓል በሰአታ ዉስጥም በጣም ብዙ ሰዎች ተቀባብለውታል ይህ ነገር አልፎም የተጠበቀችው እሁድ ቀን ደረሰች እለቱ እሁድ በመሆኑ ለኪዳሴ እንዲሁም በዛውም ተቃውሟቸውን ለመግለፅ እጅግ በርከት ያሉ የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ከመስቀል አደባባይ ፊትለፊት ወደሚገኘው ቅዱስ እስጢፋኖስ በተክርስቲያን ተመዋል ዘጠኝ ሰአት እስኪደርስም እዛው በዝማሬ እንዲሁም በተለያዩ ሀይማኖታዊ ዝግጅቶች እዛውቆይተዋል ዝግጅቱ ሊጀመር አካባቢም ከ በተክርስቲያኑ በመውጣት የተለያዩ መልክቶችን አስተላልፈዋል ከነዚህም መካከል

“፦የአባቶቼን ርስት አልሰጥህም ”
፩ኛ ነገሥት ፳፥፬
ሮሜ ፰
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
³⁶ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
³⁷በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።”

የሚሉ መፀሀፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች ይገኙበታል እና እጅግ በዛ ብለውም "ሀይል የእግዚአብሄር ነው አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሄር ነው የኛ ሀይላችን የሚሉ ዝምሪያትን በሰላማዊ መንገድ ሲአቀርቡ ተስተውሏል ሆኖም ግን በመንግስት ሀይሎች በኩል የሀይል እርምጃ መወሰድ ሲጀመር ተቃውሞም ከበፍቱ በበለጠ መልኩ በረታ እና ዝማሬዉን ድምፁ በጣም ከፍ አለ ይህን የተመለከቱት የመንግስት ሀይሎች ግን በሰላማዊ መንገድ ሀሳቡን እየገለፀ የነበረውን ም እመን በ አስለቃሽ ጭሽ እንዲሁም በከባዱ በመደብደብ ለማስቆም የሞከሩት ሙከራ ሳይሳካ ቀርቶ ተቃውሞው በርታ ይህም እየበረታ ሲመታ ወጣቶቹ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ገቡ ፖሊስም ወደ በተክርስቲያኑ ሳይቀር አስለቃስግ ጭሽ መወረውሩን የ ቪዲኦ ማስረጃዎችን ተመልክተናል ይህም ቀጥሎ ከቤተክርስቲያኑ እንዳይዎቶ በሀይል እንዲከበቡ ተደርጓል እስከማታ ድረስም እዛው በዝማሬ ቆይተዋል ወደ መጨረሻ አካባቢም በመገናኛ በኩል እንዲወጡ ተፈቅዶላቸው በሰላማዊ መንገድ እየዘመሩ ሲወጡ ተስተውሏል በመሀልም በዛ ያሉ ተሽከርካሪዎች ሲአጅቧቸው ለማየት ችለናል በዚህ ሳቢያም በጣም ብዙ ልጆች እንደታሰሩ ቦታው ላይ የነበሩ ሰዎች ገልፀውልናል

አሁን እኛ መንግስትን መጠየቅ የምንፈልገው አሁን በዚህ ምክንያት የእርስ በእርስ ጦርነት ቢነሳ ተጠያቂው ማነው ???????

የኦርቶዶክስ አማኞች ወይስ የ ፕሮተስታንት እምነት ተከታዮች???

ከዚህ በፊት በታሪክ ሁለቱ ሀይማኖቶች ጦርነት ገጥመው ያቃሉ ወይ ለምን አሁን ???

ወይስ ሌላ ፖለቲካዊ አጀንዳ አለው?
ቢኖረውስ በህዝብ ሂዎት ነው እንደ ፖለቲካ ይሄ ሁላ ህዝብ ቢያልቅ

09/01/2022

what is going on?
The pastor is declaring another war against us?
no more war we are tired of it!.

Photos from Areka saint michael and abuye ortodox tewahido church unity's post 19/08/2021

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አመን
እንደምን ቆያችሁ ዉድ የአ/ቅ/ም/አ/ቤ/አ//////Areka saint michael and abuye orthodox church unity (Asmaotcu)በተሰቦች

ባለፍ ለሳምንት ያህል በሄምበቾ ደብረ ፅገ ቅዱስ ጊዮርግስ ፀበል ሰጠመቅ ነበር በሄድኩበትም ግዘ ብዙ ሰዎች ከተለያዩ ደዌ ስፈዎሱ ነበር ።
የሰማዕቱ የቅዱስ የጊዮርጊስ ስራ ድንቅ ነዉ!
ካላመናችሁ ህዳችሁ እዩ
ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ና ለወለደችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን
አመን!

Want your school to be the top-listed School/college in Areka?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Culinary Team

Attire

Telephone

Website

Address

Michael And Abuye Church
Areka